🔵 የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ
የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ምርምር ማዕከል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
🔷 የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ ያለው ይህ መድረክ የኮንስትራክሽን እመርታ ለሀገር ግንባታ በሚል መሪ ቃል ነው እየተከናወነ የሚገኘው።
🔷 በዚሁ መድረክ ላይ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች ዘርፋ ላይ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትና ሌሎች የተገኙበት መድረክ ነው።