👉 ኢትዮ ኮን የዛሬ ምሽት ታህሳሰ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን
🚧 👷♀🏢የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቀሙ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
🛑 በዛሬ ፕሮግራማችን
⭕️ ወቅታዊ ፕሮግራም
የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ምርምር ማዕከል ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ዙሪያ ሰፊ የምክክር መድረክ አካሂዷል። ይህንን ጉዳይ እንመለከተዋለን፡፡
⭕️ የእንግዳ ሰዓት
🔻አቶ ዮፍታሔ ዮሀንስ ዛሬም እንግዳችን ናቸው፡፡
በአይቲ እና በቴሌኮም ፕሮግራም ላይ በመስራት 17 ዓመት ልምድ ያካበቱ ባለሙያ ናቸው፡፡ አቶ ዮፍታሔ ከኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን አንሰተናል። ሰዓቱን ጠብቃችሁ ተከታተሉ ዘንድ ከወዲሁ እጋብዛለሁ።
❇️ በርካታ የሆኑ ልምዶችና ዕውቀቶችን የምታገኙበት በመሆኑ ሰዓቱን ጠብቃችሁ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በድጋሚ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ፡፡
⭕️ ልዩ ዝግጅት
🏗 የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት የፕሮግራማችን አንድ አካል ነው። ኮርፖሬሽኑን በእጅጉ እናመሰግናለን።
✍️📞☎️ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ጋር ይሁን!