#ሰኔ_21_ኮሮና_አጠቀላይ_ዝርዘር_ሁኔታ 👇
➖ #24 ሰዓት ውስጥ ( 3895 )ምርመራ ( 119 )ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
➖ በፀና የታመሙ ሰዎች ( 33 )
➖ አዲስ ያገገሙ ሰዎች ( 117 )
➖ በአጠቃላይ ያገገሙ ( 2132 )
➖ ዛሬ ( 4 ) ሞት❗️በአጠቃላይ ሞት ( 98 ) ተመዝግቧል😭
➖ እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች( 5,689 ) ደርሷል
➖ በአጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ ( 246,911 )
🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3895 የላቦራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአጠቃላይ በአገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5689 ደርሷል።
ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ከ1 እስከ 80 ዓመት የዕድሜ ክልል የሚገኙ 73 ወንድ እና 46 ሴት መሆናቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዜግነት 116 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 3 ሰዎች የውጭ ዜጋ መሆናቸው ተገልጿል።
#ቫይረሱ_የተገኘባቸው_ሰዎች_በቦታ_ሲለዩ፣
* ከአዲስ አበባ - 99 ሰዎች
* ከሐረሪ ክልል - 7 ሰዎች
* ከትግራይ ክልል - 5 ሰዎች
* ከሶማሊ ክልል - 4 ሰዎች
* ከኦሮሚያ ክልል - 3 ሰዎች እና
* ከአማራ ክልል - 1 ሰው ናቸው።
ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 87 ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 4 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 98 መድረሱን ገልፀዋል።
#ህይወታቸው_ያለፈ_4_ሰዎች_ዝርዝር_ሁኔታ ፦
1. የ20 ዓመት ወንድ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ፤ በጤና ተቋም በሕክምና ላይ የነበረ።