አ ባ ይ( NILE) ?
―የውጭው አለም Nile ( ናይል) የሚለው ሁለቱ ዋና ዋና ወንዞች ( ጥቁር አባይና ነጭ አባይ) ከደጋው ወርድው ሜዳው ላይ ከተገናኙ በሁዋላ እስከ ሜዲትራኒያን ( ነጭ ባህር) ድረስ የተንጣለለውን ክፍል ነው
―ወንዙ ከደቡብ ወደ ሰሜን አቅጫ የሚያደርገው ጉዞ ያልተለመደ አስገራሚ ነገር ነው ይባላል።
―በአለም ረዥሙ ወንዝ ነው ተብሏል
― ርዝመቱ ከ ስድስት ሺ ኪሎ ሜትር በላይ ነው
―ዘጠና አምስት ከመቶ የሚሆነው የግብፅ ህዝብ የሰፈረው በናይል ዳርቻዎች ነው…?
―ነጭ አባይ " ነጭ" የተባለው በዳርና ዳሩ የሚተፋው አፈር ነጭ ስለሆ ነው ተብሏል