በአስተሳሰብ ችሎታ ( ምጥቀት ) በአለም ካሉ ሃገራት የምንበልጠው ኢኳቶሪያል ጊኒን ብቻ ነው ። ወይም በአስተሳሰብ ደረጃ በአለም ካሉ ሃገራት ከመጨረሻው ሁለተኛ ነን ። ወይም ደግሞ የአእምሮ መቀንጨር ሰለባ ከሆኑ ሃገራት መሃከል በቀዳሚነት የተመዘገበው የኛ ስም ነው ።
የሰው ዘር መገኛ ፡ እንግዳ ተቀባይ ፡ አቃፊ ፡ ታቃፊ ፡ ደግ ፡ ሃይማኖተኛ ፡ ኩሩ እና ጀግና እያልን እራሳችንን ብናንቆለጳጵስም ፡ እውነታው ግን ፡ ከሁሉም ሃገራት በታች IQ ያለን ፡ ድሆች ፡ እርስ በርስ የሚባሉ ፡ አንደኛው አንዱን የሚያፈናቅልና የሚገድል ፡ ከሰብአዊነት ይልቅ ብሄርን አስቀድመን ከኛ ውጭ የሆነው ወገናችን ላይ የጭካኔ ስለት ስናነሳ ትንሽ ቅር የማይለን. .. እና በተሰጠን የተፈጥሮ ፀጋ ተስማምተን መጠቀም ያልቻልን ማደግ ሲገባን ያላደግን ፡ ህዝቦች ነን ።
እውነት ያማል ፡ እውነት ያንቃል። ቢሆንም ግን እውነት እውነት ነውና ተቀብሎ ለመለወጥ መሞከር ብቻ ነው የሚያዋጣው ።