ቴሌግራም👉@EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005
#ክሬቲን_ምንድነው_እና_ጥቅሞቹስ?💪🍑
🌱ክሬቲን በጡንቻ እና በአንጎል ውስጥ በትንሽ መጠን የሚመረት የአሚኖ አሲድ አይነት ነዉ ፡፡
👨🏾⚕️በዘርፉ ባለሙያዎች በተደረገ ጥልቅ ጥናት ውጤት መሰረት ክሬቲን ሰፕሊመንት ማድረግ የሚከተሉት አበይት ጠቀሜታዎች አሉት :-
1. ስጋ የማይመገቡ (Vegetarians) ሰዎች ጡንቻ እና የክወና አቅም ያሻሽላል።🌱🥗
2. የጡንቻ የደም ስር መጠንን (Hypertrophy) ይጨምራል።💪
3. የጡንቻ ክብደትን ይጨምራል።🏋️♀️
4. የMyosin ፕሮቲንን መጠንን ይጨምራል።🍑
5. ከፍተኛውን የጥንካሬ ደረጃ ያጎናፅፋል።
6. ከፍተኛውን ሃይል ያጎናፅፋል።
7. ከከባድ አካላዊ እንቅስቃሴ በኃላ ጡንቻ በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳል።
8. የነርቫችንን ደህንነት ያስጠብቃል።
9. የተጎዳ አጥንታችንን ወደ ቀድሞ አቋሙ/ቅርፁ እንዲመለስ ያግዛል።
10. ከስብ የነፃ ከፍተኛ የጡንቻ ክብደትን ይጨምራል (Fat Free Mass).🍑💪
ወደ ጥሪ ማእከላችን ☎️9369 ይደዉሉልን
📍አዲስ አበባ -መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2ኛ ፎቅ 270 ቁጥር
📍ሀዋሳ አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ
📍አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110
📍ሆሳዓና - ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07
📍ባህርዳር ቁጥር 1 ዋርካው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📍ባህርዳር ቁጥር 2 አባ አድጐ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር