በፍ/ብ/ህግ ቁጥር 2472(1/2) ላይ እንደተደነገገዉ #ከብር 500 በላይ የሆነ የገንዘብ ብድር ዉል መኖሩን ማስረዳት የሚቻለዉ #በጽሁፍ ወይም #በፍርድ ቤት በተደረገ የእምነት ቃል ወይም #በመሃላ ካልሆነ በቀር በሌላ ማስረዳት አይቻልም፡፡
#የብድር ገንዘቡ ስለመከፈሉም ማስረዳት የሚቻለዉ በዚሁ አግባብ ብቻ ስለመሆኑ የዚሁ ድንጋጌ ንኡስ ቁጥር ሶስት ይዘት ያሳያል፡፡ሰበር መ/ቁ/205008 ሐምሌ 20 ቀን 2014 ዓ.ም👇
https://t.me/ethiolawtips
#የብድር ገንዘቡ ስለመከፈሉም ማስረዳት የሚቻለዉ በዚሁ አግባብ ብቻ ስለመሆኑ የዚሁ ድንጋጌ ንኡስ ቁጥር ሶስት ይዘት ያሳያል፡፡ሰበር መ/ቁ/205008 ሐምሌ 20 ቀን 2014 ዓ.ም👇
https://t.me/ethiolawtips