ቀጣይ ሳምንት የ Model ፈተና ከመጀመራችን በፊት የምትለማመዱበትን 10 ጥያቄ የያዘ Sample Exam ከትንሽ ደቂቃ በኃላ እንልክላችኋለን፡፡
ፈተናውን የምትፈተኑት እና የምትለማመዱበት በ Google Form ዌብሳይት ነው፡፡
ፈተናውን ለመፈተን Ethio Matric Exam ID ስለሚያስፈልግ ፤ ከላይ ያለውን ምስል በመከተል በቅድሚያ አዘጋጁ፡፡
ይሄን የ Exam ID ለማንኛውም ተማሪ/ሰው አይንገሩ፡፡