Vacancy.jpg
ሰላም እንዴት ዋላችሁ
ባለፈዉ በፃፍኩት ላይ መልካም የተመኛችሁልኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ... ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
... ስራዎችን በተደራጀ መልኩ ማውጣት አልጀመርንም .. ይህችን ስራ ግን አስቸኳይ ሆነችና ... አወጣሁዋት ... ምናልባት በጣም ለሚፈልጋት ሰው ላኩለት/ላት ...
በተጨማሪ ... ዛሬ አንድ የኦንላይን ስራ ብናይ ብዬ አሰብኩ ....
ስራውም የተለያዩ ሶፍትዌሮችን test ማድረግ ነው ... የተለያዩ የውጭ ድርጅቶች የሰሯቸውን አኘ ወይም ዌብሳይት በተለያዩ ሰዎች እና ዲቫይሶች ቴስት ያስደርጋሉ ( ያስፈትሻሉ )
እነዚህን ስራዎች ከድርጅቶቹ ተቀብለው የሚያሰሩ ዌብሳይቶች አሉ .. ስራው ብዙ ቴክኒካል እውቀት አይጠይቅም ... ነገር ግን .. ስትሞክሩት የገጠማችሁን ነገር በምስል እና በጽሑፍ ለመግለጽ ትንሽ ቋንቋ ይፈልጋል ።
ይህንን ስራ የሚያሰሩ ብዙ ዌብሳይቶች አሉ ... አንዳንዶቹ ያላችሁበትን አገር ይመርጣሉ ... ሌሎች ቴክኒካል ነገር ይጠይቃሉ ... እኔ የሞከርኩትና ከኢትዮጵያ የሚሰራ testerwork.com የሚባል ዌብ ሳይት አለ ። እናንተ ሞክራችሁ የምታውቁት ሌሎችም ቢሰሩበት አሪፍ ነው የምትሉትን ካለ ላኩልኝ ... እለጥፈዋለሁ ።
በተጨማሪም ...
... ስራዎችንና ወረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለማውጣት የእናንተ ተሳትፎ ያስፈልጋል ... በአካባቢያችሁ ይሁን በሌሎች የስራ የትምህርት የንግድ መረጃዎችን በመላክ ... ዳታ በማስገባት ... እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ማጋራት የምትፈልጉ ሁሉ ... አብረናችሁ መስራት እንፈልጋለን ዘi በሉን ። እንዲሁም ድርጅቶች አስቸኳይ የስራ እድል ካላችሁ በዚህ @ethiopage_admin ላኩልን
መልካም ቀን
t.me/ethiopagejobs