#ፍልስፍና_እንዲህ_ይልሃል፦
ምላስህ
- የሕይወት ምንጭ እንጅ መንፈስ ሰባሪ አይሁን!
አንደበትህ
- ዕውቀትን ያወድስ እንጅ ቂልነትን አይስበክ!
ንግግርህ
- ቁጣን የሚያበርድ፣ ሰላምን የሚያወርድ እንጅ ጸብን የሚዘራ አንሁን!
@ethiopiameker
@ethiopiameker
ምላስህ
- የሕይወት ምንጭ እንጅ መንፈስ ሰባሪ አይሁን!
አንደበትህ
- ዕውቀትን ያወድስ እንጅ ቂልነትን አይስበክ!
ንግግርህ
- ቁጣን የሚያበርድ፣ ሰላምን የሚያወርድ እንጅ ጸብን የሚዘራ አንሁን!
@ethiopiameker
@ethiopiameker