😍የፍቅር ሰላዮች ❤


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


የፍቅር ጓደኛ የለኝም ብለው ተጨንቀዋል 🤔 ወይስ ሴትን ልጅ እንዴት በፍቅር መማረክ እችላለሁ ብለው ተጨንቀዋል🤔 የፍቅር ግንኙነታችሁ ረጅም ጊዜ አልቆይ ብሎታል 🤔 ምን አለፋዎት እኛ የናንተን የፍቅር ህይወት ለማሳመር የመጣን የፍቅር ሰላይዎች ነን ይቀላቀሉን 😍🔥❤😘 ለወዳጆችዎ ያጋሩን
@ethiopian_spy @ethiopian_spy

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Fuad Quality Button dan repost
ተከፈተ😱 ተከፈተ😱 ተከፈተ😱 ተከፈተ ያበደ የ #technology&hacking🤓 መረጃ የምታገኙበት ቻናል!👇🔴👇

👽#telegram ከርቀት በ #termux እንዴት hack እንደሚደረግ?👽

💻#telegram #bot አሰራር💻

☠እንዴት በ 1 ግሩፕ ዉስጥ #message በመላክ ለምንፈልገዉ ሰዉ ብቻ እንዲታይ ማረግ እንችላለን?😱

👽እንዴት sticker መስራት እንችላለን?🤓

📱ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንቴርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ብር እየበላ ላስቸገራቹህ😃

🌐ገራሚ የ #technology መረጃዎች🌐

ቶሎ ብላቹህ 👇🏻Join👇🏻ብቻ ያፍጥኑት /ገራሚ ትምህርቶችን ያገኙበታል








​​✔ 🌺የባል አይነቶች🌺 ✔
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉

⏮ከባለፈው⏺የቀጠለ⏭

5⃣💐ጥገኛ ተውሳክ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉
ሰነፍ ነው። ሚስቱን የሚያፈቅረው ለገንዘብ ሲል ነው። የሚስቱን ብር ኢንቨስት የሚያደርገው ለሌሎች ሴቶች ነው። ሐሳብ የማመንጨት ችሎታው ተሰልቧል። በቤት
ውስጥ ያሉ የጋራ ኋላፊነቶችን በሙሉ ጠቅልሎ ያስረከበው ለሚስቱ ነው። እርሷን ማገዝ
የሚባል አይታሰብም። ተቀላቢ ወንበዴ ነው።

💐6⃣ህጻን ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉
ኃላፊነት አይሰማውም። የጨቅላነት ባህሪ ያጠቃዋል። ቤተሰቦቹን አሊያም ዘመዶቹን
ሳያማክር በራሱ ውሳኔ መስጠት አይችልም። ልፍስፍስ ነው። ብዙውን ጊዜ ውሳኔ
ለመውሰድ የሚያማክረው ከሚስቱ ቤተሰቦች ይልቅ ቤተሰቦቹን ነው። ግና አላስፈላጊ
ችግር ሲፈጠር ሁሌም ጣቱን የሚቀስረው ወደ ሚስቱ ቤተሰቦች ነው።

💐7⃣እንግዳ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉
ውሎው ሁሌም ከቤት ውጭ ነው። ወደ ቤት ሲመጣም እንደ እንግዳ ነው። ለቤተሰቦቹ
አስፈላጊውን ቁሳቁስ ያቀርባል። ግና ለነርሱ የሚሰጠው ሽራፊ ጊዜ የለውም። ቀኑን ሙሉ
ከተማውን ሰልሎ ለአዳር ወደ ጫካ እንደሚገባ ሽምቅ ተዋጊ ነው።

💐8⃣ተንከባካቢ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉
አፍቃሪ እና ተንከባካቢ ነው። ለቤተሰቡ ጊዜ ይሰጣል። ከቁሳዊ አቅርቦት ባሻገር ስሜታዊ
ፍላጎቶችን ያሟላል። ቤቱን በመንፈሳዊ ስርዓት ይመራል። ኃላፊነቱን በጥንቃቄ ይወጣል።
ለሚስቱ ደጋፊ እና አጋርም ጭምር ነው።

🎴የባል አይነቶች በዚሁ ተጠናቀቀ አንተ ከየትኛው ነህ ወይም የአንቺ ባል ከየትኛው ነው ?

♥️ፈጣሪ ለሁሉም ሰው የሚመኘውን ሳይሆን በልቡ የሚያፈቅረውን ይስጠው !!!

📨ሼር ማድረግ እንዳትረሱ

💞💞💞💞ፍቅር ያሸንፋል💞💞💞💞

@ethiopian_spy 💚💛❤
@ethiopian_spy 💚💛❤


​​​​✔ 🍁የባል አይነቶች🍁 ✔
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉



3⃣💐 ባሪያ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉

መኖር የሚሻው ራሱን እንደ ንጉስ፣ ሚስቱን እንደ ባሪያ እየቆጠረ ነው። ሚስቱ እንደ ጥንት
ባህል ድንበር ያለፈ አክብሮት እንድትሰጠው ይፈልጋል። በመጀመሪያ ስሙ መጠራት
አጥብቆ ይጠላል።


4⃣💐የጋራ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉

ለሁሉም ሴቶች ባል ነው😁። ከህጋዊ ሚስቱ ይበልጥ ለቅምጦቹ ፍቅር እና እንክብካቤ ይቸራል። ለሌሎች ሴቶች ገንዘብ መበተን ያረካዋል። ብዙ የሴት ጓደኞችን ያፈራል።
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉


♥️ፈጣሪ ለሁሉም ሰው የሚመኘውን ሳይሆን በልቡ የሚያፈቅረውን ይስጠው !!!

📨ሼር ማድረግ እንዳትረሱ

💞💞💞💞ፍቅር ያሸንፋል💞💞💞💞

@ethiopian_spy 💚💛❤
@ethiopian_spy 💚💛❤


​​✔ 🍁የባል አይነቶች🍁 ✔
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉


💐1⃣ ላጤ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉

ነገሮችን የሚፈጽመው ሚስቱን ሳያማክር በራሱ መንገድ ነው። አያሌ ጊዜውን የሚያሳልፈው ከሚስቱ ይልቅ ከ ጓደኞቹ ጋር ነው። ለትዳር ህይወት የሚሰጠው ዋጋ እዚህ
ግባ የሚባል አይደለም።

💐2⃣ አሲዳማ ባል💐
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉

ባህሪው ሁሌም ልክ እንደ አሲድ መፍላት ነው። ሱሪ ባንገት አውጡ ብሎ መቆጣት ነው። ውኃ ቀጠነ ብሎ ቱግ ነው። ስሜቱ ተለዋዋጭ ነው። በበላይነት ተጭኖ የመግዛት ፍላጎት እና የአደገኛነት ባህሪ ይንጸባረቅበታል።
┉┉✽̶»̶̥🌸✿🌸»̶̥✽̶┉┉



♥️ፈጣሪ ለሁሉም ሰው የሚመኘውን ሳይሆን በልቡ የሚያፈቅረውን ይስጠው !!!

📨ሼር ማድረግ እንዳትረሱ

💞💞💞💞ፍቅር ያሸንፋል💞💞💞💞

@ethiopian_spy 💚💛❤
@ethiopian_spy 💚💛❤


ለሴቶች ብቻ💋


​​​​💔!!!​ትክክለኛ አፍቃሪ!!!💔

🧥ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ 💞ያፈቀረሽ💞 ሰው የተለያዩ ናቸው። ለምን እነደዚህ አልከኝ እንዳትይኝ ?
❣እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስክናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ
እናውቅበታለን ። ያፈቀረ ግን ንግስቱን ንግስቴ ብሎ ለመጥራት እንኳን ቃል
አጥሮት ይንተባተባል፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤
ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ከቀን አንቺን በምናቡ
ሲያወጣና ሲያወርድ ውበትሽን ለመግለፅ ሲቸገር ፣ የአንቺን ህይወት
በማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣
💞ከሰው በላይ የነበረው ማንነቱን መቀመቅ ሲያወርድ........ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ
እንኴን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ጥለሽ ትሰብሪዋለሽ ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል።
❣ አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል።

💝በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ በአፉ ንግስት ያስመሰለሽ.......ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኴን ሳይቆጥርሽ ይርቅሻል ። ለዚህ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው የምልሽ።
ምርጫው ግን ያንቺ ነው።

♥️ፈጣሪ ለሁሉም ሰው የሚመኘውን ሳይሆን በልቡ የሚያፈቅረውን ይስጠው !!!

📨ሼር ማድረግ እንዳትረሱ

💞💞💞💞ፍቅር ያሸንፋል💞💞💞💞

@ethiopian_spy 💚💛❤
@ethiopian_spy 💚💛❤


​♨️♨️♨️ሴቶች ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ ሰባት መገለጫዎች♨️♨️♨️

1💝የትም ብትሆን ሁሌም ያማረ አለባበስ ይኑርህ::

2💝ጠብ አጫሪ አለመሆንህን-የፍቅር ሰው መሆንህን አሳይ::

3💝ተረጋጋ ፣ ዘና ብለህ አሽኮርምማት

4💝ከማዉራት ባሻገር ማድመጥም እንደምትችል አሳያት

5💝ድምፅህን ዝግ አድርገህ ተናገር (ድምፅህ የማማለል ዋነኛ መሳሪያ መሆኑን
አትርሳ)

6💝ስሜቷን ጠብቅላት (እንደሙዳቸዉ ሁን)

7💝ሙሉ ትኩረትህን እሷ ላይ አድርግ (በተለይ እሷ እያወራች ከሆነ ዐይኗን መሸሽ የለብህም)


💞💞💞💞💞ፍቅር ያሸንፋል💞💞💞💞💞

@ethiopian_spy 💚💛❤
@ethiopian_spy 💚💛❤


የፍቅር ጓደኛ የለኝም ብለው ተጨንቀዋል 🤔 ወይስ ሴትን ልጅ እንዴት በፍቅር መማረክ እችላለሁ ብለው ተጨንቀዋል🤔 የፍቅር ግንኙነታችሁ ረጅም ጊዜ አልቆይ ብሎታል 🤔 ምን አለፋዎት እኛ የናንተን የፍቅር ህይወት ለማሳመር የመጣን የፍቅር ሰላይዎች ነን ይቀላቀሉን 😍🔥❤😘 ለወዳጆችዎ ያጋሩን
@ethiopian_spy @ethiopian_spy


🔥 BRAK TUBE 🔥 dan repost
🌼🌼🌼🌼ቴዲ አፍሮ🌼🌼🌼🌼
🌼አበባየሆሽ🌼

🌼#only BRAK TUBE 🌼
____
@brak_tube
@brak_tube
🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼




ኢትዪጵያ ትቅደም💚💚💛💛❤❤ dan repost
ሰላም ሰላም ብተሰቦቻችን እስቲ ዛሬ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ብለን የረፍት ቀናችን በሆነችው እሁድ አንድ ነገር ላስቸግራችሁና አብረን እናድርገው።

ከዚህ በታች ቴዲ አፍሮ ከሰራቸው በጣት ከሚቆጠሩ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ውስጥ ኡኡታዬ የተሰኘውን ሙዚቃ ቪዲዮ Link ወይም መስፈንጠሪያ አስቀምጥላቾሁዋለሁ በሱ ሊንክ YouTube ላይ ቪድዮውን ተመልክታችሁ ቻናላችንን Subscribe አድርጉልን። የ Subscribers ቁጥር ከጨመረ የ ግቢ ላይፍን እናሳያቹሀለን እናመሰግናለን ሰናይ ሰንበት።

Share ማድረግ እንዳይረሳ
@Wub_entertainment

https://youtu.be/frTjMLi82BY


ኢትዪጵያ ትቅደም💚💚💛💛❤❤ dan repost
Top Ethiopian music video Teddy Afro auautaye Subscribe our channel

ቴዲ አፍሮ ኡኡታዬ
ቻነላችንን Subscribe በማድረግ ይወዳጁን።

https://youtu.be/frTjMLi82BY




ኢትዪጵያ ትቅደም💚💚💛💛❤❤ dan repost
መጥተናል መጥተናል Wub entertainment እናንተን ለማዝናናት በ YouTube መጥቷል የ YouTube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ አዳዲስ music videos , vines , pranks , Q& A ያግኙ።

Miky Gondergna ft sancho , lemlem hailemichael and weeha with skat nati ያወጧቸውን አዳዲስ ሙዚቃዎች ሶስቱንም በአንድ ላይ በ Wub_entertainment የ YouTube channel ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ከታች ያለውን Link በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ።

Subscribe , share , comment ያድርጉ እንወዳቹሀለን።

💚💚💚💛💛💛❤❤❤

https://youtu.be/Ovn3ZK05syw


ቻናሉን ተቀላቅላችሁ እራሳችሁን እንድትፈትሹበት ብሎም የምትማሩበትን የገጣሚ ህሊና ደሳለኝን ግጥም ሙሉውን ማንበብ ትችላላችሁ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFQNwv9tcQcPoNpPnQ


ኢትዪጵያ ትቅደም💚💚💛💛❤❤ dan repost
​​ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ
ጷጉሜን 6፣2011ዓ.ም
በቤተመንግስት ተገኝታ ያቀረበችው ድንቅ ግጥም!!

ከዚህ በታች ያገኙታል!
ለወዳጆ ያጋሩት። 🙏

🌼ለውብ ህዝቦች የቀረበ🌼
@wub_entertainment


የምስራች የምስራች በአዲስ አመት
ዳና ኮኔክሽን በቴሌግራም መጥቶላችሁአል የኮሜዲያን ዜዶ አድክም አድክም ቀልዶች ይኮምኩሙ። የመንግስት እጅ አለበት የተባለለትን የድርሾ ዳናን ሳቅ እየሰሙ ይሳቁ።

ሳቅ እድሜን ይጨምራል አብረውን ይሳቁ።

🌼🌼🌼ዳና ኮኔክሽን🌼🌼🌼


የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ለላልይበላ እና እንቧጭ ማጥፊያ የ4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

@ethiopian_spy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

542

obunachilar
Kanal statistikasi