Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
ባሻዬ ተረጋጋ…
"…የፋኖ ጉዳይ ይዞኝ፣ በዐማራ ምድር እየተንከራተትኩ ስለሆነ ነው እንጂ እዚህ ቲክቶክ መንደር ላይ አይታወቅብንም ብላችሁ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ሆናችሁ፣ አወቅሽ አወቅሽ ስትባሉ መጽሐፍ ካላጠብን ሞተን እንገኝ የምትሉ የፋራ አራዶች እንዳላችሁ ሳይጠፋን ቀርቶ አይደለም። ቢያንስ በሜዳው ሊቃውንትም ስላሉ አታሰጉም ብዬ ነው ከፋኖ ጋር ስቀጣቀጥ የምውለው።
"…እናንት ፍንዳታዎች አድማጭ ሰሚ አገኘን ታዛቢም የለም ብላችሁ ክርስቶስ አሁንም በሥጋው ፍጡር ነው አይደለም፣ ድንግል ማርያም ጥንተ አብሶ አለባት የለባትም፣ በጸሎት፣ በነጠላ ጉዳይ፣ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎችን ሁሌ መቀበል፣ የገድል መጽመፍትን መቀበል አለብን የለብንም፣ የተለያየ እይታ View የሚል የሌለ ትምህርት ፈጥራችሁ በቡድን ተከፋፍላችሁ የምትሠሩትን ክፉ ሴራ የማንከታተል፣ የማናውቅም ይመስላችኋል አይደል?
"…በጴንጤ ለመወደድ ስትሉ ገድልና ድርሳናት ቢቀነሱና ቢመለሱ የምትሉ፣ ቤተ ክርስቲያናቸውን የሚንቁ፣ ይህንንም በይፋ የሚናገሩ ልጆችን የምታፈሩ፣ ከፕሮቴስታንት የሚመለሱትን ሳይቀር 5ኪሎ ወዳለው ወደ ግብጽ ቤተክርስቲያን ወስዳችሁ የምታስጠምቁ፣ ማንነታቸው በማይታወቅ ከግብጽ መጡ በሚባሉ መነኮሳት ተከታታይ ትምህርት እንዲሰጥ የምታደርጉ፣ ከቀኖና ጀምሮ ተዋሕዶን እያጣጣሉ ከእኛ ይልቅ ወደ ግብጽ ቤተክርስቲያን እንዲሄዱ የምታደርጉ፣ 81ዱን፣ የእመቤታችንን ትንሣኤ፣ የቅዱሳን አማላጅነትን አለመቀበል ድኅነት አያስነጥቅም፣ ገድልና ድርሳን መቀበል ግዴታ አይደለም የሚሉ መሠሪዎች እንደተደራጁ የዚህ ቡድን መሪ አንዱ አንተ አክሊለ መሆንህን ሳንሰማ፣ ሳናይ ቀርተን መስሎህ ነው? አዎ መስቀል መርገጥ ኢሉሚናቲነት ነው። ፋኖ ጋር ብሄድ ተዋሕዶ እናቴን ጥዬ አይምሰልህ። አጋፈጥሃለሁ። ተጠንቀቅ።
• ስማ በተዋሕዶ ቀልድ የለም።