👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ቁርዓን በእውነት ያልተፈፀሙ 🗣ልብ ወለድ🗣 ተረቶችን ለምሳሌም ያህል በዋሻ ውስጥ ለዘመናት (ለሦስት መቶ 3⃣0⃣0⃣ ዓመታት) እንደኖሩ፡፡ እና በሌላው ዓለም እንደ ተረት የሚቆጠሩት ሌሎችም ታሪኮች ለምን እንደተጨመሩበት አስብ እና በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል ስለመያዙ እጠይቅ ነበር፡፡ ለምሳሌም ያህል፡-
‹ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና፡- ጌታችን ሆይ ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን ለኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን ባሉ ጊዜ (አስታውስ)› 18.10፡፡ ‹በዋሻቸውም ውስጥ ሦስት መቶ ዓመታትን ቆዩ ዘጠኝንም ጨመሩ› 18.25፡፡
‹ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና፡- ጌታችን ሆይ ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን ለኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን ባሉ ጊዜ (አስታውስ)› 18.10፡፡ ‹በዋሻቸውም ውስጥ ሦስት መቶ ዓመታትን ቆዩ ዘጠኝንም ጨመሩ› 18.25፡፡