Exposing islam(እስልምናን ማጋለጥ)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ስለ እስልምና ውሸቶች እና የሞራል ዝቅጠቶች
ሚያጋልጥ የክርስቲያን ቻናል
@bezaleel888 contact lemareg
ክርስቲያን ቤተሰቦች ተቀላቀሉ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


♥️ሥላሴ Trinity♥️ #ክፍል ፫ ( ሶስት)

♥️ሥላሴ በብሉይ ኪዳን♥️
መፅሐፍ ቅዱስን በስርዓት ስናጠና ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን የተፃፉ እውነታዎችን መሸሽ በማንችል ሁኔታ ሶስት አካላት ያሉት አንድ አምላክ (ሥላሴ) እንዳለ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ተፅፎ እናገኛለን ።

የሥላሴ አስተምህሮ በብሉይ የማይታወቅ በአዲስ ኪዳን የመጣ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው። በብሉይ ኪዳን ያልነበረ እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን እንዴት ሊገለጥ ይችላል?
በአዲሱ ኪዳን የተገለጠው እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን የነበረው ከሆነ እንኪያስ የሥላሴ አስተምህሮ የሚጀምረው በአዲስ ኪዳን ሳይሆን በብሉይ ኪዳን መሆን አለበት።

መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል!!!

ሥላሴ በብሉይ ኪዳን
# በብሉይ ኪዳን የሚገኙ በርካታ ጥቅሶችን ስንመለከት ሶስት የተለያዩ አካላት ያሉት አንድ አምላክ እንዳለ በግልፅ ይናገራሉ።

♦️በዘፍጥረት መፅሐፍ እግዚአብሔር የሚለው ኤሎሂም (Elohim )የሚል የዕብራይስጥ ቃል ይጠቀማል።
ኤል== ኃያል አምላክ (ነጠላ ቁጥር) ሲሆን
ኤሎሂም== ኃያላን አምላኮች ( ብዙ ቁጥር) ይጠቀማል።

1) ዘፍጥረት 1፡1 በመጀመሪያ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰማይንና ምድርን #ፈጠረ።
♦️እግዚአብሔር (ኤሎሂም) = ብዙ ቁጥር
♦️ ፈጠረ = ነጠላ ቁጥር

2) ዘፍጥረት 1፡26 እግዚአብሔርም( ኤሎሂም) #አለ፡— ሰውን #በመልካችን እንደ #ምሳሌአችን #እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።
♦️አለ= ነጠላ ቁጥር
♦️ በመልካችን,ምሳሌአችን,እንፍጠር = ብዙ ቁጥር

3) ዘፍጥረት 3፡22 እግዚአብሔር አምላክም #አለ፡— እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ #ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ..
♦️ አለ= ነጠላ ቁጥር
♦️ከእኛ እንደ አንዱ = ብዙ ቁጥር

4) ዘፍጥረት 11፡6-7 እግዚአብሔርም #አለ፡— ......
#ኑ፥ #እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።
♦️ አለ = ነጠላ ቁጥር
♦️ ኑ ፣ እንውረድ = ብዙ ቁጥር

5) ኢሳይያስ 6፡8 የጌታንም ድምፅ፡— ማንን #እልካለሁ? ማንስ #ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ።
♦️ እልካለሁ? = ነጠላ ቁጥር
♦️ ይሄድልናል?= ብዙ ቁጥር

6) መዝሙር 110፡1#እግዚአብሔር #ጌታዬን፡— ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ፡ አለው።(ማቴዎስ 22፡43-44፤ )
እግዚአብሔር አባት ጌታ ኢየሱስን
♦️ ጌታ ጌታየን=
♦️ ያህዌ=አዶኒን
♦️ ኩርዮስ=ኩርዮስን


7) ኢሳይያስ 48 ፡15 -16፤ እኔ ራሴ ተናግሬአለሁ፤ እኔ ጠርቼዋለሁ፤ አምጥቼዋለሁ፥ መንገዱም ትከናወንለታለች።
፤ ወደ እኔ ቅረቡ ይህንም ስሙ፤ እኔ ከጥንት ጀምሬ በስውር አልተናገርሁም፤ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ፥ አሁንም #ጌታ እግዚአብሔርና #መንፈሱ #ልከውኛል። ( ዩሐ ወንጌል 8:23-25)
♦️ጌታ እግዚአብሔርና
♦️መንፈሱ
♦️ልከውኛል

8)መዝሙር 45፡6-7 በዕብራውያን 1፡8-12
እግዚአብሔር አባት እግዚአብሔር ወልድን በግልፅ የተናገረበት ቦታ ነው

ዕብራውያን 1፡8-10 ስለ ልጁ ግን፡— #አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር #አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥ ይላል።
10፤ ደግሞ፡— #ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤

♥️♥️እግዚአብሔር አባት እግዚአብሔር ወልድን በግልፅ የተናገረበት ቦታ ነው
♦️አምላክ ሆይ == የወልድ አምላክነት
♦️ጌታ ሆይ== የወልድ ጌትነት
♦️እግዚአብሔር #አምላክህ= የኢየሱስ ሰውነት

ሮሜ 11፡33,36 የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።.......
ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

#ይቀጥላል

👇👇

@christiandoctrine
@christiandoctrine


#ክፍል_አራት(4)
የመጨረሻ ክፍል

♥️#ሥላሴ (Trinity) #በአዲስ #ኪዳን♥️

ፍፁም የሆነ የሶስት አካላት መገለጥ በአዲስ ኪዳን፦
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎት የሚጀምረው ግልፅ በሆነ የሶስት አካላት በአንድነት መገለጥ ነው። እንዲሁም በአዲስ ኪዳን መፃሕፍት ውስጥ በልዩ ልዩ ሥፍራዎች ላይ ሶስቱን አካላት የሚገልጡ ጥቅሶችን እናገኛለን።

♥️ 1. ማቴ 3÷16-17
♦️#ልጅ (ወልድ)/ኢየሱስ/ - በምድር ላይ ከዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ይጠመቃል።
♦️ #አብ (አባት) - ከሰማይ ውስጥ "የምወደው ልጄ ይህ ነው" ሲል ይመሰክራል።
♦️ #መንፈስ ቅዱስ - እንደ እርግብ ከሰማይ መጥቶ በልጁ(ወልድ) ላይ ይቀመጣል።

♥️2. #ማቴ 28÷19 ጌታ ኢየሱስ የምድር አገልግሎቱን ሲጨርስም ሥላሴን ያማከለ ትዕዛዝ ነው ያዘዘው፦ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ
♦️በአብ( አባት ፤
♦️በወልድና(ልጅ ፤
♦️ በመንፈስ ቅዱስ #ስም እያጠመቃችኋቸው

♥️3. #ዮሐንስ ወንጌል 14፡16-17
♦️ ወልድ(ልጅ) = አባቱን ይጠይቃል
♦️ አብ( አባት)= መንፈስ ቅዱስን ይልካል
♦️ መንፈስ ቅዱስ = ዘላለማዊ አጽናኝ

♥️4. በጳውሎስ መልዕክታት
#1ቆሮ 12፡4-6 የፀጋ ስጦታን በተመለከተ

♦️ መንፈስ ቅዱስ== የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ
#መንፈስ ግን አንድ ነው፤
♦️ ወልድ(ልጅ)=== አገልግሎትም ልዩ ልዩ
#ጌታም አንድ ነው፤
♦️ አብ( አባት)= አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥
ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ
#እግዚአብሔር( አባት)
ግን አንድ ነው።

♥️5. በ #2ቆሮ 13፡14

♦️ ወልድ(ልጅ)==የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ
ጸጋ
♦️አብ( አባት)== የእግዚአብሔርም ፍቅር
♦️መንፈስ ቅዱስ== የመንፈስ ቅዱስም
ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።

♥️6. ሥላሴ #በኤፌሶን መልዕክት #በየምዕራፉ
#ኤፌ 1
♦️ አባት = ቅዱሳንን ከዘላለም ዘመናት በፊት
በክርስቶስ መረጠን እና ልጆች
እንሆን ዘንድ አስቀድሞ ወሰነን። ኤፌ 1፡4-5

♦️ ወልድ (ልጅ)= ቤዛ ሆኖ ዋጀን
ኤፌ 1 ፡6-13
♦️ መንፈስ ቅዱስ = አተመን (sealed)
አረገን. 13


♥️7. #ኤፌ 2፡18

♦️ወልድ(ልጅ) = በክርስቶስ ስራ
♦️መንፈስ ቅዱስ = በአንድ መንፈስ
♦️አብ(አባት)= ወደ አብ መግባት ሆነልን

♥️8. #ኤፌሶን 3፡14-19

♦️ አባት==በአብ ፊት እንበረከካለሁ
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በመንፈሱ መጠንከር
♦️ ልጅ== ክርስቶስ በእምነት በልባችን መኖሩ

♥️9. #ኤፌሶን 4፡4-6

♦️ መንፈስ ቅዱስ ==አንድ መንፈስ
♦️ ልጅ== አንድ ጌታ
♦️ አባት== አንድ አባት

♥️10. #ኤፌሶን 5፡18-20

♦️ መንፈስ ቅዱስ = መንፈስ ይሙላባችሁ
♦️ ልጅ == ለጌታ ተቀኙ በልባችሁ ዘምሩ
♦️ አባት== አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ

♥️11. #ኤፌሶን 6፡10,11,17

♦️ ወልድ = በቀረውስ በጌታ በሀይሉ ችሎት
የበረታችሁ ሁኑ።
♦️ አባት = የእግዚአብሔር የጦር እቃ ልበሱ
♦️ መንፈስ ቅዱስ == የመንፈስን ሰይፍ ያዙ

♥️12. #1ጴጥሮስ 1:1-2

♦️ አባት == እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ
አወቀን
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በመንፈስ ተቀደስን
♦️ ወልድ== በኢየሱስ ደም ተረጭተን ነፃን


♥️13. #ይሁዳ መልዕክት 1: 20-21

♦️ መንፈስ ቅዱስ =በመንፈስ ቅዱስም
እየፀለያችሁ
♦️ ወልድ ==የኢየሱስ ክርስቶስን
ምህረት ....
♦️ አባት== በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን
ጠብቁ።

♥️14. ዮሐንስ #ራዕይ 1፡4-5
♦️ አባት== ካለው እና ከነበረው
ከሚመጣው
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በዙፋኑ ፊት ካሉት
ከሰባቱ መናፍስት

♦️ ወልድ== ከታመነውም ምስክር
ከሙታንም በኵር የምድርም
ነገሥታት ገዥ
ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ።

♥️15. ዮሐንስ #ራዕይ 22፡1
♦️ አባት== ከእግዚአብሔር
♦️ወልድ== ከበጉ
♦️መንፈስ ቅዱስ== አንደ ብርሌ
የሚያንጸባርቀውን
የሕይወት ውሀ ወንዝ ።

♥️ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለእግዚአብሔር አብ
በዙፋኑ ዙሪያ እንደ እሳት መብራት ሆኖ ላለው ለመንፈስ ቅዱስ
በዙፋኑ ፊት እንደ ታረደ በግ ለቆመው ለኢየሱስ ክርስቶስ። አምልኮ ምስጋና ክብርም ውዳሴም ባለጠግነት ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይሁን አሜን ።

@christiandoctrine
@christiandoctrine




ስላሴ ክፍል_(#ሁለት)

፨ በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ ኢሳ 34 ፡16፨

#መለኮታዊ #ባህርያት (Divine Essenc )

መለኮታዊ ባህርያት ስንል፣ ፍፁም አምላክ ከሆነው ከእግዚአብሔር(አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ) በስተቀር ማንም ፍጡር የሆነ በራሱ ሊኖረው የማይችል የእግዚአብሔር ባህርያት(ችሎታ) ማለት ነው።

መፅሐፍ ቅዱሳችንን በጥንቃቄ ስናጠና፣ እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እያንዳንዳቸው እነዚህን ፍፁም መለኮታዊ ባህርያት አሟልተው እናገኛቸዋለን። (ዘፍ 1÷1) (ዮሐ 1÷3 ) ፤ (1ኛ ተሰ 3÷11-13) (ሐዋ 5÷3) (1ኛ ቆሮ 2÷10-11) (ሮሜ 8÷11)

እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሶስት የተለያዩ አካላት (አብ አባት፤ ወልድ ልጅ፤ እና መንፈስ ቅዱስ) መኖራቸውን ግልፅ ሲሆን እነዚህም አካላት ፍፁም መለኮት ለመሆን እነዚህን ባህርያት ሊያሟሉ ይገባቸዋል ማለት ነው።
በሶስቱም አካላት ተመሳሳይ የሆነውን የመለኮት ባህርያት እንዳላቸው አንድ በአንድ እንመለከታለን።

1) #ሁሉን #ማወቅ(Omniscience)፦

ሁሉን ነገር ማወቅ አምላክ ብቻ ሊኖሩት የሚችል ባህርይ ሲሆን፣ ሶስቱም አካላት ይህን የመለኮት ባህርይ ያለ ልዩነት እኩል ያሟላሉ።

#አብ (አባት)፦
ሮሜ 11፡33፤ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም። (ሮሜ11÷33) (1ኛ ሳሙ 2÷3) (መዝ 139÷1-5)

#ወልድ(ልጅ)፦
ዮሐንስ 16 ፡30፤ ሁሉን እንድታውቅ ማንምም ሊጠይቅህ እንዳትፈልግ አሁን እናውቃለን፤ ስለዚህ ከእግዚአብሔር እንደ ወጣህ እናምናለን፡ አሉት። (ዮሐ 2÷24, 16÷30) (ሉቃ 6÷8)

#መንፈስ ቅዱስ፦
1 ቆሮንቶስ 2 ፡10፤ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። (1ኛ ቆሮ 2÷10)

2) #ሁሉን #ማድረግ #መቻል(Omnipotent)

#አብ (አባት)፦
ኢዮብ 42፡2፤ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ። (ዘፍ 17÷1) (ኢዮ 42÷2) (ኤር 32÷27)

#ወልድ(ልጅ)፦
ዮሐንስ 1፡3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። (ዮሐ 1÷3) (እንዲሁም በመጽሐፍ ውስጥ ያሉ ተዓምራት በሙሉ)

#መንፈስ ቅዱስ፦
ዘካ 4፡6፤ .... በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ .... (ሉቃ 1÷35) (ዘካ 4÷6)

3) #በሁሉ #ቦታ #መገኘት(Omniprescence)

#አብ (አባት)፦
ኤርምያስ 23፡23፤ እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለሁም። (መዝ 139÷7-11) (ኤር 23÷23)

#ወልድ(ልጅ)፦
ማቴዎስ 18፡20፤ ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና። (ማቴ 28÷20, 18÷20) (ቆላስ 1÷27) (2ኛ ቆሮ 3÷17)

#መንፈስ ቅዱስ፦
መዝሙር 139፡7፤ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? (መዝ (139)÷7)

4 ) #ፈጣሪነት ( Creator )

#አብ (አባት)
ዘፍ 1 ፡1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። (ዘፍ 1÷1) (ኢሳ 40÷28, 44÷24)

#ወልድ(ልጅ)፦
ዕብ 1፡10፤ ....... ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ (ዮሐ 1÷3) (ቆላስ 1÷15-16) (ዕብ 1÷10)

#መንፈስ ቅዱስ፦
ኢዮብ 33 ፡4፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ። (ዘፍ 1÷2), (መዝ 104÷30) (ኢዮ 33÷4)

5 #ዘላለማዊነት ( Eternal)

#አብ (አባት)
ኢሳይያስ 41፡4፤ ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋላኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ። (ኢሳ 41÷4, 44÷6) (መዝ 90÷2)

#ወልድ(ልጅ)፦
ራእይ 22፡13፤ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። (ራዕ 1÷17, 22÷13)

#መንፈስ ቅዱስ፦
ዕብራውያን 9፡14 ......በዘላለም መንፈስ

አንባቢው ልብ ሊለው የሚገባው....የአምላክ ዘላለማዊነት ከፍጥረት የሚለየው እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ( የነበረና የሚነኖር ) ሲሆን ለፈጥረት ሆነ ለሰው ልጆች የተሰጠው ዘለዓለማዊነት ግን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የሚኖረው የወደፊቱ ዘለዓለም ብቻ መሆኑን ማስተዋል ይገባል።

እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ #አምላካችን እግዚአብሔር #አንድ እግዚአብሔር ነው፤ ዘዳግም 6፡ 4

የመገለጥ እና የጥበብ መንፈስ ለሁላችንም ይብዛ።አሜን

ይቀጥላል 👇👇


👉 ስላሴ ክፍል_፩(አንድ)

""ሥላሴን አውቄ እጨርሳለው የምትል ከሆነ አዕምሮህን #ታጣዋለህ ፣ ሥላሴ የለም የምትል ከሆነ ደግሞ ሕይወትህን ታጣዋለህ""
በዚህ አባባል ውስጥ የምንረዳው ሥላሴን ማመን እና አለማመን የሕይወት እና የሞት ጉዳይ እንደሆነ ነው በአለም ላይ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሃይማኖቶች ቢኖሩም ሶስት አካላት ያሉት አንድ አምላክ (ሥላሴ) ያለው ግን የክርስትና እምነት ውስጥ ብቻ መሆኑ ለየት ያደርገዋል።

👉##ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው? ከየትስ መጣ?
ሥላሴ የሚለው ቃል የተገኘው ከግዕዝ ቃል ሲሆን፤ ይኸውም "ሠለሰ" ከሚል ግስ ትርጓሜውም "ሦስት አደረገ" ማለት ነው። ["ሠለሰ" - "ሦስት አደረገ"]፤ በኢንግሊዘኛውም [Tri-Unity] ከሚለው ሁለት ቃላቶች ተቆራኝተው የተገኘ ሲሆን "የሶስትነትን አንድነት ይገልፃል። [Tri-unity - Trinity];
ሥላሴ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በየትኛውም ክፍል ተፅፎ በፍፅም አይገኝም! ነገር ግን የአምላክ አንድነት እና በአካል ሶስትነት የሚለውን ትምህርት ለማብራራት የምንጠቀምበት ቃል ነው፤ይህንን የአምላክ አንድ መሆን እና በአካል ሶስት መሆን Trinity የተጠቀመው የመጀመሪያው ሰው ተርቱሊያን የተባለ የቤተክርስቲያን መሪ ነበር 160-220 ዓ.ም።
የሥላሴ ትምህርት እጅግ፣ ጥልቅ እንዲሁም ተመርምሮ የማይደረስበት እና የእግዚአብዚሔር ጥበብ ከሰው ልጅ ጥበብ እጅግ የላቀና የማይመረመር መሆኑን የሚያሳይ ነው። ሮሜ 11፡33-36
አለም ከመፍጠሩ በፊት የነበረ፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ የሌለው ዘላለማዊ የሆነ በሰው የማይመረመር አንድ አምላክ እግዚአብሔር አለ። ይህም አምላክ አንድ ሲሆን ነገር ግን ሶስት በግብር (በሥራ ድርሻ) የተከፋፈሉ አካሎች አሉት። እነዚህም ሶስቱ አካላት አብ(አባት)፣ ወልድ(ልጅ) እና መንፈስ ቅዱስ እንደሆኑ ቅዱሱ መጽሐፍ በግልፅ ይናገራል።

##የሥራ ድርሻን በተመለከተ
#አባት (God the Father) == እቅድ አውጭ (the planner, Designer ሲሆን
#ልጅ (God the Son) == እቅድ አስፈፃሚ (Agent)
#ቅዱሱ መንፈስ (God the Holy Spirit) == ገላጭ, አካል አልባሽ (the Revealer) ነው።
ለምሳሌ
1==በፍጥረት ታሪክ መጀመሪያ ሶስቱም አካላት በስራ ድርሻቸው ሲሰሩ እናያለን
# አባት === አለማትን መፍጠር ፈለገ =ዕብ 1፡2
# ልጅ ==== ይሁን እያለ ይናገር ጀመር =ቆላስ 1:15-17, ዮሐ 1፡3
# መንፈስ ቅዱስ == የሚነገረውን ቃል አካል ያለብሰው ጀመር ...ዘፍ 1፡2
2==በማዳን ስራ የሶስቱም አካላት የስራ ድርሻ....
#አባት = የሰው ልጆችን ለማዳን ወደደ =ዮሐ 3፡16
#ልጅ = የሰው ልጆችን ለማዳን ሰው ሆነ=ዮሐ 1፡14
#መንፈስ ቅዱስ = የአዳኙን ስጋ በድንግሊቱ በማርያም ማህፀን አዘጋጀ = ማቴ 1፡18, ሉቃ 1፡35
የሥላሴን አስተምህሮ የምናጠናበት ምክንያቶች
1==የምናመልከውን እንድናውቅ (በመረዳት ማምለክ እንዲሆንልን ሳያውቁ ከማምለክ ራስን ለመጠበቅ ። ዮሐ 4፡22
2== ስለ ክርስቶስ ለማወቅ እና ራስን ከተቃዋሚው መንፈስ ለመጠበቅ። 1ዮሐ 4፡1-4
3== ስለ መንፈስ ቅዱስ አካል ያለው መለኮት ሊከበር እና ሊሰገድለት እንደሚገባ እና ለክርስትና ሕይወታችን ከእርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር ነው።


የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። 2 ቆሮንቶስ 13 14

👉ይቀጥላል 👇👇

@christiandoctrine
@christiandoctrine


Kenezi hadithsoch indeminayew allah adam sayfeter 40 amet befit adam lay widketin indetsafe ina adamin ke genet be tenkol indaswetaw yinageral gin degimo surah 2:36 lay satan adamin ke genet aswetaw yilal yetu new lik???
allah=satan


Bezaleel 888:
2|36|ከርሷም ሰይጣን አዳለጣቸው በውስጡም ከነበሩበት (ድሎት) አወጣቸው፡፡
«ከፊላችሁም ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ውረዱ፤ ለናንተም በምድር ላይ እስከ ጊዜ (ሞታችሁ)


57|22|በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ
የተመዘገበች ብትኾን እንጅ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡


6|112|እንደዚሁም ለነቢያት ሁሉ ከሰውና ከጋኔን የኾኑን ሰይጣናት ጠላት አደረግን፡፡
ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ለማታለል ልብስብስን ቃል ይጥላሉ፡፡ ጌታህም በሻ ኖሮ ባልሠሩት ነበር፡፡
ከቅጥፈታቸውም ጋር ተዋቸው፡፡
6|113|(የሚጥሉትም ሊያታልሉና) የእነዚያም በመጨረሻይቱ ሕይወት የማያምኑት


حَدَّثَنَا عَلِيُّ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ حَفِظْنَاهُ مِنْ عَمْرٍو عَنْ طَاوُسٍ، سَمِعْتُ أَبَا هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏"‏ احْتَجَّ آدَمُ وَمُوسَى، فَقَالَ لَهُ مُوسَى يَا آدَمُ أَنْتَ أَبُونَا خَيَّبْتَنَا وَأَخْرَجْتَنَا مِنَ الْجَنَّةِ‏.‏ قَالَ لَهُ آدَمُ يَا مُوسَى اصْطَفَاكَ اللَّهُ بِكَلاَمِهِ، وَخَطَّ لَكَ بِيَدِهِ، أَتَلُومُنِي عَلَى أَمْرٍ قَدَّرَ اللَّهُ عَلَىَّ قَبْلَ أَنْ يَخْلُقَنِي بِأَرْبَعِينَ سَنَةً‏.‏ فَحَجَّ آدَمُ مُوسَى، فَحَجَّ آدَمُ مُوسَى ‏"‏ ثَلاَثًا‏.قَالَ سُفْيَانُ حَدَّثَنَا أَبُو الزِّنَادِ، عَنِ الأَعْرَجِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم مِثْلَهُ‏.

Narrated By Abu Huraira : The Prophet (PBUH) said, "Adam and Moses argued with each other. Moses said to Adam. O Adam! You are our father who disappointed us and turned us out of Paradise. Then Adam said to him, O Moses! Allah favoured you with His talk (talked to you directly) and He wrote (the Torah) for you with His Own Hand. Do you blame me for action which Allah had written in my fate forty years before my creation? So Adam confuted Moses, Adam confuted Moses," the Prophet (PBUH) added, repeating the Statement three times.


حَدَّثَنَا الصَّلْتُ بْنُ مُحَمَّدٍ، حَدَّثَنَا مَهْدِيُّ بْنُ مَيْمُونٍ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ سِيرِينَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏"‏ الْتَقَى آدَمُ وَمُوسَى، فَقَالَ مُوسَى لآدَمَ أَنْتَ الَّذِي أَشْقَيْتَ النَّاسَ وَأَخْرَجْتَهُمْ مِنَ الْجَنَّةِ قَالَ لَهُ آدَمُ أَنْتَ الَّذِي اصْطَفَاكَ اللَّهُ بِرِسَالَتِهِ، وَاصْطَفَاكَ لِنَفْسِهِ وَأَنْزَلَ عَلَيْكَ التَّوْرَاةَ قَالَ نَعَمْ‏.‏ قَالَ فَوَجَدْتَهَا كُتِبَ عَلَىَّ قَبْلَ أَنْ يَخْلُقَنِي قَالَ نَعَمْ‏.‏ فَحَجَّ آدَمُ مُوسَى ‏"‌‏.‏ الْيَمُّ الْبَحْرُ‏.‏

Narrated By Abu Huraira : Allahs Apostle said, "Adam and Moses met, and Moses said to Adam "You are the one who made people miserable and turned them out of Paradise." Adam said to him, "You are the one whom Allah selected for His message and whom He selected for Himself and upon whom He revealed the Torah." Moses said, Yes. Adam said, "Did you find that written in my fate before my creation? Moses said, Yes. So Adam overcame Moses with this argument


Satan manew part one


👳‍♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- አንድ ሙስሊም ሰው የሲዊድናዊትን ሴት በመድፈሩ ትክክል እንደሆነ የሚቆጥርበትንና፣ አንድ ሲዊድናዊ ሰው ግን አንዲትን ሴት በሃይማኖት ምክንያት መድፈሩን ትክክል አይደለም ሲለው ሙስሊሙ ግን ትክክል ነው በማለት የሚናገረውን ሳስብ ጥያቄ ያድርብኛል፡፡

የትኛውምየአይሁዳዊም ሆነ የክርስትያን ቅዱስ መጽሐፍና ጽሑፍ ሴትን ስለመድፈር ምንም ድጋፍን አይሰጥም፡፡ (ፍትሃዊ ነው አይልም)፡፡ ሙስሊም ብሆን ኖሮ ይህ ከስነ ምግባርና ከትክክለኛ አስተሳሰብ የመነጨ እንዳልሆነ ነው የማስበው፡፡

በሲዊድን ውስጥ የተዘጋጀ ጥናት እንደሚያሳየው፡ "ወንጀልን በመከላከል ካውንስል ‹ብራ› መሠረት ሴቶችን አስገድደው ደፋሪዎች በመሆን ከታወቁት መካከል አራት እጥፍ የሚሆኑት ከሲዊድን ውጭ የተወለዱ ናቸው፡፡ ይህም በሲዊድን ውስጥ ከተወለደው ጋር ሲነፃፀር ነው፡፡ ከአልጀሪያ፣ ከሊቢያ፣ ከሞሮኮ፣ እና ከቱኒዝያ የሆኑት መጤዎች ናቸው የአስገድዶ መድፈር ቡድን ውስጥ በብዛት ያሉበት፡፡ በዚህ የጥናት ዝርዝር መሠረት ብዙዎቹ ወንጀለኞች መጤዎቹ ናቸው፡፡"


✋ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።✋

ለተወሰኑ ጊዜያት ጽሑፍ ከመጻፍ ጠፍተን ነበር፤ አሁን ግን በተቻለን መጠን ፅሁፎችን እናስቀምጣለን፡፡
[የተቀመጡ ሊንኮችንም በመንካት ሄደን ብናነብ በብዙ እንጠቀማለን፡፡ ካልሆነ ለዚህ ግሩፕ በሚመች መልኩ እናቀርበዋለን።] ተባረኩ፣ አሜን!

👳‍♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- መሐመድ ሽፍታነትን ሲያካሂድ ንፁሃን ሰዎችን #ሲገድልና_ሲያስገድል በአንዳንድ መገለጦቹ ላይ ደግሞ #አላህ_ሐሳቡን_ቀይሯል ሲል በአረቢያ በነበሩ አረቦች ያለምንም ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ጥያቄ ውስጥ አስገባው ነበር፡፡

"ከተከበረው ወር (ከረጀብ) በርሱ ውስጥ ከመጋደል ይጠይቁሃል በላቸው በርሱ ውስጥ መጋደል ታላቅ (ኃጢአት) ነው ግን ከአላህ መንገድ (ሰዎችን) መከልከል በርሱም መካድ ከተከበረውም መስጊድ (ማገድ) ባለቤቶቹንም ከርሱ ማውጣት አላህ ዘንድ ይበልጥ ታላቅ (ወንጀል) ነው ፈተናም (ማጋራት) ከመግደል ይበልጥ ከባድ ነው (ከሐዲዎች) ቢችሉ ከሃይማኖታችሁ እስከሚመልሳችሁ ድረስ የሚዋጉዋችሁ ከመኾን አይቦዝኑም ከናንተ ውስጥም ከሃይማኖቱ የሚመለስና እርሱም ከሐዲ ኾኖ የሚሞት ሰው እነዚያ (በጎ) ሥራቸው በቅርቢቱ በመጨረሻይቱም አገር ተበላሸች እነዚያ የእሳት ጓደኞች ናቸው እነርሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው" (2:217)፡፡

♻️ መሐመድ በመጀመሪያ በቅዱስ ወር ውስጥ ጦርነትን አላደረገም ነበር ደግሞም ጦርነት ካደረጉት ሰዎች ምርኮን አይካፈልም ነበር፡፡ በኋላ ግን ቆይቶ ሐሳቡን በመቀየር በቁርዓን ውስጥ እንዲቀመጥ አደረገ፡፡ ከዚህም በላይ በተጠቀሰው ቁርዓን ጥቅስ ውስጥ እንዲረጋገጥ አደረገ፡፡

👳‍♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- 👭ሴቶች🤦‍♀ ከወንዶች እኩል የሆነ መብት ❓ለምን❓ እንደማይኖራቸው እጠይቅ ነበር፡፡ መሐመድ ሴቶች አዋቂዎች አይደሉም ብሎ በመናገሩ የተነሳ ግማሽ ቢሊዮን የሚሆኑ ሴቶች ሉሙሉ የሰብኣዊ መብታቸውን ተነጥቀዋል፡፡

እኔ ሙስሊም ብሆን ኖሮ በዚህ የእኩልነት ጉድለት የተነሳ በጣም እቸገር ነበር፡፡ በምዕራቡ ዓለም ውስጥ እጅግ በጣም አስደናቂ የሆኑ ብዙ ግኝቶች፣ አዳዲስ ነገሮች በሴቶች ተፈልስፈዋል እንዲሁም ተገኝተዋል፡፡ በእስላማዊ አገሮች ውስጥ ለሴቶች አዕምሮ የዝቅተኛነት ቦታ ስለተሰጠው የጎደለውን ሳስብ አሁንም ጥያቄ ያድርብኛል፡፡

"ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጣቸውን የምትፈሩትን ገሥጹዋቸው በመኝታዎችም ተለዩዋቸው (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዡዋችሁም (ለመጨቆን) በነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና" (4:34)፡፡

ይህንን አንድ ሰው ⛪️ከክርስትያን⛪️ አመለካከት ጋር ሊያነፃፅረው ይችላል "አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።"

(ገላትያ 3.28)፡፡


👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- መሐመድ እስከፈለገው ቁጥር ድረስ ሚስት👩‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👧👩‍👧‍👧👩‍👧‍👦 ሲኖረው እኔ በአራት✌️ ➕ ✌️ሚስቶች መወሰኔ ለምን እንደሆነ ለማወቅ እፈልግ ነበር፡፡ ከዚህ ቀጥሎ የተጻፉት የቁርአን ምዕራፎች የመጀመሪያው ሱራ የሚመለከተው መሐመድን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ተራ ሙስሊሞችን ነው፡፡

☪ ‹አንተ ነቢዩ ሆይ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን #ሚስቶችህን አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን 👆የአጎትህን ሴቶች ልጆች ✌️የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች 👉የየሹማህንም ሴቶች ልጆች 🖖የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች (ማግባትን) ለአንተ ፈቅደንልሃል የአመነችንም ሴት ነፍሷን (ራሷን) ለነቢዩ ብትሰጥ ነቢዩ ሊያገባት የፈለገ እንደ ኾነ ከምእምናን ሌላ ላንተ ብቻ የጠራች ስትኾን (ፈቀድንልህ) በነርሱ (በምእምናን ) ላይ በሚስቶቻቸውና እጆቻቸው በጨበጧቸው (ባሮች ነገር) ግዴታ ያደረግንባቸውን በእርግጥ ዐውቀናል ባንተ ላይ ችግር እንዳይኖር (ያለፉትን ፈቀድንልህ) አላህም መሐሪ አዛኝ ነው፡፡› 33:50፡፡

☪ ‹በየቲሞችም (ማግባት) አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ (ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ) ከሴቶች ለናንተ የተዋበላችሁን ሁለት - ሁለት ✌️ሦስት - ሦስትም 3⃣ አራት - አራትም 4⃣ አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረትን ያዙ ይህ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው› 4:3፡፡


👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ቁርዓን በእውነት ያልተፈፀሙ 🗣ልብ ወለድ🗣 ተረቶችን ለምሳሌም ያህል በዋሻ ውስጥ ለዘመናት (ለሦስት መቶ 3⃣0⃣0⃣ ዓመታት) እንደኖሩ፡፡ እና በሌላው ዓለም እንደ ተረት የሚቆጠሩት ሌሎችም ታሪኮች ለምን እንደተጨመሩበት አስብ እና በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል ስለመያዙ እጠይቅ ነበር፡፡ ለምሳሌም ያህል፡-

‹ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና፡- ጌታችን ሆይ ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን ለኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን ባሉ ጊዜ (አስታውስ)› 18.10፡፡ ‹በዋሻቸውም ውስጥ ሦስት መቶ ዓመታትን ቆዩ ዘጠኝንም ጨመሩ› 18.25፡፡


👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ቁርዓንን አንብቤ ምን እንደሚል ለመረዳት እፈልግ ነበር፡፡ ብዙ ሙስሊሞች በአረብኛ ይሸመድዱታል ነገር ግን ትርጉሙ ምን እንደሚል አይረዱትም፡፡ አንድ ሰው ካልተረዳው የአረብኛ ጥቅሙ ምንድነው❓❓ ብዙ ሙስሊሞች ቁርዓን ምን እንደሚል በፍፁም 😇አያውቁም😇፡፡ ስለዚህም እነሱ እራሳቸው ሊጠይቁት የሚችሉትን ብዙ ነገሮች እንደሚል ሲያዩ 😟ይደነግጣሉ😧፡፡ #እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ ቁርዓን ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንደሚል ለማወቅ እፈልግ ነበር፡፡

ለምንድነው አንድ ሰው በአረብኛ መፀለይ ያለበት❓❓ አላህ ሁሉን አዋቂ ከሆነ ከአረብኛ ሌላ ሌሎች ቋንቋዎችን አያውቅም ማለት ነውን⁉️⁉️

👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ሙስሊም ያልሆነው ዓለም መሐመድ ከህፃን 👯‍♂ 👯ሴት ልጅ ጋር ግብረስጋ ግንኙነት🤰🤰 አድራጊ ወይም (ፔዶፋይል) ነው በማለት ለምን እንደሚያስብ ለማወቅ እፈልግ ነበር፡፡

ሳሂህ ቡካሪ እንደተረከው ‹ነቢዩ አይሻን ያገባት የስድስት6⃣ ዓመት ልጅ ሆና ሲሆን ጋብቻው የተፈፀመው ግን የዘጠኝ9⃣ ዓመት ልጅ ስትሆን ነው ከዚያም ከእሱ ጋር ለዘጠኝ ዓመታት አብራው ኖራለች (ማለትም እሱ እስኪሞት ድረስ)፡፡ 📗Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64፡፡


ይህ ሙስሊሞች የሚያሳዩት እና የሚሰብኩት ሁኔታ አንድ ሰው እጅግ በጣም ከፍ ያለ ትምክህት ነው በማለት ሊገልጠው የሚችለው ነገር ነው፡፡ ወደ ምዕራብ የሚመጡ ብዙ ሙስሊሞች በሚያጋጥማቸው ❣ወዳጃዊ አቀባበል❣ ይደነቃሉ፡፡ የመሐመድን ጠላቶች የእናንተ ጠላቶች አድርጋችሁ ለምን ትቆጥራላችሁ? በሚገርም መልኩ ብዙ ሙስሊሞች ሂንዱዎችንም ወዳጃዊዎችና ሞቅ ያለ አቀባበል ያላቸው ሆነው ያገኙዋቸዋል፡፡ በሂንዱዎች ፍቅርና ደግነትም ይገረማሉ፡፡ #እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ በእንደዚህ ዓይነት ነገር እገረምና ይህ - ለምን ሆነ? ብዬ እጠይቅ ነበር፡፡🙋‍♂🙋


👳ሙስሊም ብሆን ኖሮ👳

ሙስሊም ብሆን ኖሮ በቁርዓን 5፡51 ላይ በተጻፈው ጥቅስ እደነቅ ነበር ‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ አይሁዶችንና ክርስትያኖችን ረዳቶች (ጓደኞች፣ ጠባቂዎች አጋዦች) አድርጋችሁ አትያዙ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ከናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም›፡፡

ይህ አረፍተ ነገር ትክክል አለመሆኑን የሚያረጋግጡ ምሳሌዎች አሉ፡፡ 🇦🇫በአፍጋኒስታን🇦🇫 ውስጥ የነበረውን የዲክታተሮች አገዛዝ ለማክተም፣ 🇮🇶በኢራቅ🇮🇶 ውስጥ ከነበረው ⛓አምባገነን⚔ አገዛዝ ሕዝቡን ነፃ ለማውጣት🗽፣ እና የኩርድ ሙስሊሞች ባገኙት ነፃነት እጅግ በጣም ደስ እንዲላቸው ለማድረግ #የረዱት_ሙስሊም_ያልሆኑ_አገሮች_ናቸው፡፡

ባለፈው ምዕተ ዓመት መጨረሻ አካባቢ 👉👉👉ሙስሊም ያልሆኑ አገሮች ሙስሊም ካልሆኑ አገሮች ጋር ተዋግተው #ሙስሊሞችን_ነፃ_አውጥተዋል፡፡🏳🏳🏳 በዚያን ጊዜ ከዚህ በላይ በሱራ ከተጠቀሰው ጥቅስ በተፃራሪ መንገድ የአይሁድ ዶክተሮች የኮሶቮ ሙስሊሞችን 💉አክመዋል፡፡🌡

#እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ ክርስትያኖችንና አይሁዶችን በመጥላት ስለሚሰብከው ኢማም ሁለት(🤔🤔)ጊዜ አስብ ነበር፡፡ አንድም ጊዜ ያላዩአቸውን እና ያላገኙአቸውን አይሁዶችንና ክርስትያኖችን በመጥላት ብዙ ኢማሞች ይሰብካሉና፡፡



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

104

obunachilar
Kanal statistikasi