✋ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።✋
ለተወሰኑ ጊዜያት ጽሑፍ ከመጻፍ ጠፍተን ነበር፤ አሁን ግን በተቻለን መጠን ፅሁፎችን እናስቀምጣለን፡፡
[የተቀመጡ ሊንኮችንም በመንካት ሄደን ብናነብ በብዙ እንጠቀማለን፡፡ ካልሆነ ለዚህ ግሩፕ በሚመች መልኩ እናቀርበዋለን።] ተባረኩ፣ አሜን!
👳♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- መሐመድ ሽፍታነትን ሲያካሂድ ንፁሃን ሰዎችን #ሲገድልና_ሲያስገድል በአንዳንድ መገለጦቹ ላይ ደግሞ #አላህ_ሐሳቡን_ቀይሯል ሲል በአረቢያ በነበሩ አረቦች ያለምንም ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ጥያቄ ውስጥ አስገባው ነበር፡፡
"ከተከበረው ወር (ከረጀብ) በርሱ ውስጥ ከመጋደል ይጠይቁሃል በላቸው በርሱ ውስጥ መጋደል ታላቅ (ኃጢአት) ነው ግን ከአላህ መንገድ (ሰዎችን) መከልከል በርሱም መካድ ከተከበረውም መስጊድ (ማገድ) ባለቤቶቹንም ከርሱ ማውጣት አላህ ዘንድ ይበልጥ ታላቅ (ወንጀል) ነው ፈተናም (ማጋራት) ከመግደል ይበልጥ ከባድ ነው (ከሐዲዎች) ቢችሉ ከሃይማኖታችሁ እስከሚመልሳችሁ ድረስ የሚዋጉዋችሁ ከመኾን አይቦዝኑም ከናንተ ውስጥም ከሃይማኖቱ የሚመለስና እርሱም ከሐዲ ኾኖ የሚሞት ሰው እነዚያ (በጎ) ሥራቸው በቅርቢቱ በመጨረሻይቱም አገር ተበላሸች እነዚያ የእሳት ጓደኞች ናቸው እነርሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው" (2:217)፡፡
♻️ መሐመድ በመጀመሪያ በቅዱስ ወር ውስጥ ጦርነትን አላደረገም ነበር ደግሞም ጦርነት ካደረጉት ሰዎች ምርኮን አይካፈልም ነበር፡፡ በኋላ ግን ቆይቶ ሐሳቡን በመቀየር በቁርዓን ውስጥ እንዲቀመጥ አደረገ፡፡ ከዚህም በላይ በተጠቀሰው ቁርዓን ጥቅስ ውስጥ እንዲረጋገጥ አደረገ፡፡
👳♀ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- 👭ሴቶች🤦♀ ከወንዶች እኩል የሆነ መብት ❓ለምን❓ እንደማይኖራቸው እጠይቅ ነበር፡፡ መሐመድ ሴቶች አዋቂዎች አይደሉም ብሎ በመናገሩ የተነሳ ግማሽ ቢሊዮን የሚሆኑ ሴቶች ሉሙሉ የሰብኣዊ መብታቸውን ተነጥቀዋል፡፡
እኔ ሙስሊም ብሆን ኖሮ በዚህ የእኩልነት ጉድለት የተነሳ በጣም እቸገር ነበር፡፡ በምዕራቡ ዓለም ውስጥ እጅግ በጣም አስደናቂ የሆኑ ብዙ ግኝቶች፣ አዳዲስ ነገሮች በሴቶች ተፈልስፈዋል እንዲሁም ተገኝተዋል፡፡ በእስላማዊ አገሮች ውስጥ ለሴቶች አዕምሮ የዝቅተኛነት ቦታ ስለተሰጠው የጎደለውን ሳስብ አሁንም ጥያቄ ያድርብኛል፡፡
"ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጣቸውን የምትፈሩትን ገሥጹዋቸው በመኝታዎችም ተለዩዋቸው (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዡዋችሁም (ለመጨቆን) በነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና" (4:34)፡፡
ይህንን አንድ ሰው ⛪️ከክርስትያን⛪️ አመለካከት ጋር ሊያነፃፅረው ይችላል "አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።"
(ገላትያ 3.28)፡፡