rational function ለ11ኛ ክፍል ኖት ሳዘጋጅ ያየሁት ጥያቄ ነው።
Entrance ስለ Quadratic Function 2014 ላይ በዚህ መልኩ መጥቷል። የተከበበውን ጥያቄ ሞክሩት። በእርግጠኝነት ስለ quadratic function ብዙ ብታውቁም ግር ይላችኋል ብዬ አስባለሁ። መልሱን ከኖቱ ጋር አድርጌ ስለማቀርብ በትዕግስት ጠብቁ።