ኢትዮጵያና ብሪታኒያ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ በፓርላማዎቻቸው መካከል ያለውን ትብብር በማሳደግ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በብሪታኒያና በሰሜን አየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከብሪታኒያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሊንሳይ ሆይሌ ጋር መክረዋል፡፡ በምክክራቸው ወቅት አምባሳደሩ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ስላለው የኢኮኖሚ ሪፎርም አብራርተዋል፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል ለዘመናት የነበረውን ታሪካዊና ወንድማማችነት ግንኙነትም በዚሁ…
https://www.fanabc.com/archives/278887