Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለመላው የFeysel and associates ሰራተኞች፣ ፓርትነሮች እና ለደንበቻችን በሙሉ ተቋማችን PKF Ethiopia በሚል ስያሜ የዓለም አቀፉ የPKF Global አባል ድርጅት በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ!
የPKF አባል በመሆናችን የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን ለመተግበር እድል ከፋች በመሆኑ የኦዲት፣ የታክስ እና የማማከር አገልግሎቶችን የምትሹ ደንበኞች በሙሉ አብራችሁን እንድትሰሩ እንጋብዛለን።
#PKF #Ethiopia #Growth #New #Beginning!
የPKF አባል በመሆናችን የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን ለመተግበር እድል ከፋች በመሆኑ የኦዲት፣ የታክስ እና የማማከር አገልግሎቶችን የምትሹ ደንበኞች በሙሉ አብራችሁን እንድትሰሩ እንጋብዛለን።
#PKF #Ethiopia #Growth #New #Beginning!