የአዲስ አበባ ገቢዎች አስተዳደር የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎችን የታክስ ማሳወቅና ክፍያን በተመለከተ አዲስ ህግ አውጥቷል። በአዲሱ ህግ መሰረት ግብር ከፋዮች በስማቸው ወይም በተቋማቸው ስም በእንግሊዝኛ የፊደል ቅደም ተከተል መሰረት ክፍያቸውን እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ሲሆን ይሄንን ማድረግ ያስፈለገው በወር መጨረሻ ላይ የሚከሰት የኔትወርክ እና የስራ መጨናነቅን ለመቀነስ እንደሆነ አስተዳደሩ አሳውቋል።
በእዚሁ መሠረት...
📌ስማቸው/ስያሜአቸው ከእንግሊዝኛ ፊደል ኤ/A እስከ ጂ/G ድረስ ያሉ ግብር ከፋዮች ሪፖርታቸውን ወር በገባ በመጀመሪያ ሳምንት ያሳውቃሉ።
📌ስማቸው/ስያሜአቸው ከእንግሊዝኛ ፊደል ኤች/H እስከ ኤን/N ድረስ ያሉ ግብር ከፋዮች ሪፖርታቸውን ወር በገባ በሁለተኛው ሳምንት ያሳውቃሉ።
📌ስማቸው/ስያሜአቸው ከእንግሊዝኛ ፊደል ኦ/O እስከ ቲ/T ድረስ ያሉ ግብር ከፋዮች ሪፖርታቸውን ወር በገባ በሶስተኛ ሳምንት ያሳውቃሉ።
📌ስማቸው/ስያሜአቸው ከእንግሊዝኛ ፊደል ዩ/U እስከ ዜድ/Z ድረስ ያሉ ግብር ከፋዮች ሪፖርታቸውን ወር በገባ በአራተኛው ሳምንት ያሳውቃሉ።
አስተዳደሩ በተቀመጠላቸው የግብር አከፋፈል ቅደም ተከተል መሠረት የማይከፍሉ ግብር ከፋዮች ላይ ቅጣት እንደሚጥል አሳውቋል።