በጣሊያን ሴሪኤ የተፈጠረው አስደንጋጭ ክስተት ፦
ኢንተርሚላን ከ ፌዮሬንቲና ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ የፌዮረንቲናው ተጫዋች ኤዶዋርዶ ቦቭ ድንገተኛ ህመም አጋጥሞት ሜዳ ላይ ወድቋል ፤ እናም የደረሰበት ችግር አስከፊ ሲሆን የሁለቱም ቡድን ተጫዋቾች ተጫዋቹን በመክበብ ህክምና እንዲደረግለት አድርገዋል።
አጋጣሚው አሰቃቂ ሲሆን በሜዳ ላይ ያሉ ሰዎች በማልቀስ እና እየፀለዩ ይገኛሉ ።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3