የሊቨርፑልን ሻምፒዮን መሆን ተከትሎ ትናንት ከታዩ የደስታ አገላለፆች መካከል አለምን እያነጋገረ ያለው ዳሪዊን ኑኔዝ የቢራ ጠርሙስ ውስጥ የነበረ ፈሳሽ ነገር መሀመድ ሳላህ ላይ ሲደፋበት የሚያሳየው ምስል ነው።
በእስልምና እምነት ተከታየች ዘንድ አልኮል መጠጣትም ሆነ መንካት ፈፅሞ የተከለከል ነው።
እናም ዳሪዊን ኑኔዝ ከክስተቱ በኋላ በሰጠው አስተያየት ሳላህ ላይ የደፋበት በቢራ ጠርሙስ የተሰራ ከአልኮል ነፃ የሆነ መጠጥ እንደሆነ እወቁልኝ ብሏል።
@Fast_Sport4_3_3 @Fast_Sport4_3_3
በእስልምና እምነት ተከታየች ዘንድ አልኮል መጠጣትም ሆነ መንካት ፈፅሞ የተከለከል ነው።
እናም ዳሪዊን ኑኔዝ ከክስተቱ በኋላ በሰጠው አስተያየት ሳላህ ላይ የደፋበት በቢራ ጠርሙስ የተሰራ ከአልኮል ነፃ የሆነ መጠጥ እንደሆነ እወቁልኝ ብሏል።
@Fast_Sport4_3_3 @Fast_Sport4_3_3