ሳሊባ የአለማችን ምርጡ ተከላካይ ነህ ወይ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ
‘እኔ ከምርጦቹ አንዱ እንደሆንኩ አስባለሁ ነገርግን የዓለማችን ምርጡ ተከላካይ አይደለሁም። ነገርግን አንድ ቀን በጣም የተሻለ ተጨዋች መሆን እችላለሁ፣ እንደምሻሻልም ተስፋ አደርጋለሁ።'
@Fast_Sport4_3_3 @Fast_Sport4_3_3