ግጭት እንዳይነሳ የሰጉ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ገንዘባቸው ከባንክ ማውጣት እና ሸቀጦች መግዛት ላይ ተጠምደዋል።
#FastMereja I የወታደራዊ አመራሮቹ ውሳኔ ተከትሎ ደግሞ ግጭት እንዳይነሳ የሰጉ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ገንዘባቸው ከባንክ ማውጣት እና ሸቀጦች መግዛት ላይ ተጠምደዋል።
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመቐለ ዲስትሪክት ሰራተኞች እንደሰማነው በማለት ዶቼ ቬለ እንደዘገበው ከወታደራዊ አመራሮቹ ውሳኔ በኃላ በነበሩ ሶስት ቀናት ብቻ ከግማሽ ቢልዮን በላይ ብር ከባንኩ ቅርንጫፎች በደንበኞች ወጪ ተደርጓል።
በገበያዎች በተለይም የምግብ ነክ ሸቀጦች የሚገዛ በዝቷል፥ የተወሰነ የዋጋ ጭማሪም ይስተዋላል። በሌላ በኩል በበርካታ ነዳጅ ማደያዎች በተለይም ቤንዚን የሌለ ሲሆን በጥቁር ገበያ ከ270 እስከ 300 ብር አካባቢ ይሸጣል። ይህንኑ ተከትሎ የትራንስፖርት ዋጋም ተወዷል ሲል ዶቼ ቬለ አስነብቧል።