'አልሓምዱሊላህ ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ነው'፡- አብዱ ኪያር በኦፊሻል የFB ገፁ ያስተላለፈው መልዕክት
ከባድ አደጋ ነበር።
ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ከጉልበቴ በታች አጋጠመኝ። ዳኑ orthopedics ዶክተር ኤልያስ በአስገራሚ ብቃት አክሞኝ አሁን በጣም ጥሩ ነው ያለሁት። አልሓምዱሊላህ።
አልሓምዱሊላህ እንኳን በዚህ አለፈልህ ABD🙏🙏
ከባድ አደጋ ነበር።
ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ከጉልበቴ በታች አጋጠመኝ። ዳኑ orthopedics ዶክተር ኤልያስ በአስገራሚ ብቃት አክሞኝ አሁን በጣም ጥሩ ነው ያለሁት። አልሓምዱሊላህ።
አልሓምዱሊላህ እንኳን በዚህ አለፈልህ ABD🙏🙏