ማስታወቂያ
****
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2ኛው ዙር እየለሙ ካሉት የኮሪደር ልማት መስመሮች መካከል አንዱ የሲሚት-ፔፕሲ- ጎሮ እስከ ቦሌ መንገድ ነው፡፡
በመሆኑም ይህንን ስራ በፍጥነት በመጨረስ መንገዱን ለተጠቃሚ ህብረተሰባችን ክፍት ለማድረግ እንዲቻል ከየካቲት 10/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ይሆናል በመሆኑም ክቡራን የመንገድ ተጠቃሚዎቻችን ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ከፔፕሲ - ጎሮ እና ከጎሮ - ፔፕሲ መንገድ በሁለቱም እቅጣጫ መንገዱ የሚዘጋ በመሆኑ ከፒፕሲ ወደ ጎሮ የምትሄዱ አሽከርከሪዎች በጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ወደ ኢንዱስትሪ መንደር ቦሌ ወረዳ 11 በኩል ጎሮ የሚያገናኝ መንገድ ስላለ እሱን እንድትጠቀሙ እንዲሁም ከጎሮ ወደ ፒፕሲ የምትመለሱ በ ጃክሮስ - ፊጋ- ሳሊተምህረት ወደ ዋና መስመር በመግባት በመጠቀም እንቅስቃሴ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በተጨማሪ ሌሎች አማራጭ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳስባለን።
ግንባታው እስኪጠናቀቅ ለምታሳዩት ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን