የሆነ ልጅ👩🦲 መንገድ ላይ ቆሞ ቸኮሌት🍫 ይበላል።ከዛ አንድ መንገደኛ አየውና,
🧍♂መንገደኛው : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።
👩🦲ልጁ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።
🧍♂መንገደኛው : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏
👩🦲ልጂ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ ስለማይገባ ነው😎
🧍♂መንገደኛው : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።
👩🦲ልጁ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።
🧍♂መንገደኛው : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏
👩🦲ልጂ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ ስለማይገባ ነው😎