ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ሀላሌ ነሺ አሉ !!
ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃

ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ፍቅር እስከ ጀነት 👇

t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET

655 0 13 4 38



የነፍሳችንን ቆሻሻ የምናፀዳበት◦ወደ ጌታችን የምንቃረብበት◦የጌታችንን ፍቅር ልባችን ውስጥ የምናነግስበት◦ቀልባችንን በቁርዐን የምናረጥብበት◦በዚክር ምላሳችንን የምናሳምርበት◦ በወንጀላችንን የምናነባበት◦ ◦ ውብ ረመዷን ይሁንልን !!!

=
t.me/FKR_ESKE_JENET

1.4k 0 30 43 45



ላጤነትና ረመዷን እንዴት ነው ጥሩ ነው ወይስ አይደለም ? ከነ ምክንያቱ ብታስቀምጡልኝ ባረከሏሁ ፊኩም !

2.1k 0 11 152 47



الله لاينســـــــى أحـــــــداً وهـــــــذا أمـــــــر ڪـــــــافٍ ليطــــمــــئن قلبڪ

「አሏህ ማንንም ረሺ ጌታ አይደለም ይህ ደሞ ልብህ ሊረጋጋ ዘንዳ በቂ ነው」🌹

=
t.me/FKR_ESKE_JENET




.
አንዳንድ ሰው ዛሬ የሚያስደስተውን ሰው ሲያገኝ ትላንት መስዋት የሆነለትን ሰው ይረሳል።

2k 0 13 9 52



ሁለመናችን በእጅህ የሆነው የኛ ጌታ! ሳትጠግነን ይህ ረመዷን እንዳይወጣ።
ያ ጀባር ! 🤲

2.5k 0 16 30 100




3k 0 33 13 66



ረመዷን

ከወራት ጋጋታ የተለየህ ድንቁ
ቀናቶችህ አልማዝ ሳምንታትህ እንቁ
ተናፋቂ ወር ነው የበረካ ግዜ
የጠራ የፀዳ ከሸይጧን አባዜ
የጨረቃ ብስራት የሰማይዋ ንግስት
የወራት አለቃ በላጭ ነህ ከቀናት
ያሸህረል ረመዷን ያሸህረል መግፊራ
አርገን ብለንሀል ከሚደርሱት ጋራ
ያረበል አለሚን አላህ ሆይ አደራ።

 ┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┅┅┄ 
t.me/FKR_ESKE_JENET




✈️ታላቅ የውይይት ፕሮግራም 📣

የፊታችን ማክሰኞ በቀን 18/ 06 / 2017
🔠ከምሽቱ 3፡00 ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ከሚታደሙ ወንድሞች ጋር የአክፍሮት ሃይላት በተመለከተ የውይይት ፕሮግራም ይኖረናል ።

ውይይቱ የሚታደሙ
➡️ከጂንካ
➡️ከወላይታ
➡️ከጉራጌና ከሌሎች አካባቢዮችም የምናስተናግድ ይሆናል
~~
🔥 t.me/twhidsun 😤☹️🙁☹️
🔥 t.me/twhidsun 😤☹️🙁☹️






#አፍቃሪዋ_እንዲህ_ትላለች:-

تذكرتك وأنا أصلي. دعوت الله أن يعطيني إياك.

ሷላት  ላይ ሆኝ አሳታወስኩህና ፤ አሏህ  አንተን  እንዲሰጠኝ ለመንኩት ።

t.me/FKR_ESKE_JENET

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.