በረመዳን በእኛ አነስተኛ ድጋፍ ችግራቸውን ልንቀርፍ የምንችላቸውን ሰዎች እናግዛለን። አላህ ለሀጃችን ይቆም ዘንድ ለሀጃቸው እንቆማለን።
የረመዳን እድል 3
«ምን መሰለህ የማስተርስ ተማሪ ነበርኩ እና ክላሱን ጨርሻለው ግን የሪሰርች መስሪያ እና የትንሽ ወር ክፍያ ይቀርብኛል። በእርግጥ ስራ አለኝ። እየሰራሁ ነው ግን በዚህ ፍጥነት ከስራ በማገኘው ብር ወጪዎቹን መሸፈን አልችልም። ትምህርት ቤቱ ደሞ ያሉብንን እዳዎች እንድንጨርስ እና ስማችንንም ወደ HIRKA ሊልክ ነው።
እኔ በዚህ ፍጥነት ከየትም ማምጣት አልቻልኩም። ቢያንስ የሚያበድረኝ ሰው እንኳን ካገኘህልኝ በረዥም ጊዜ ክፍያ እዳዬን የምመልስበት መንገድ ካለ ብዬ ነው። ወላሂ አካባቢዬ ላይ ጠይቄ ስላጣሁ ነው። የመጨረሻ አማራጭ ልሞክር ብዬ ነው።»
ልታግዟት የምትችሉ @fuadmuna ላይ አናግሩኝ።
.
@Fuadmu