,,,,,,,,🧚♂️ GOSSAYE 🧚♂️,,,,,
ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ
ከቤትሽ አልጠፋም አጠፊም ከቤቴ
ክፉ ደግ አናቅም የልጅነት ነገር
ተቃቅፈን ባንዳልጋ እንተኛ ነበር
ያመልካም ጊዜ ልጅነት
እንደምን ብሎ ቢያጥር
ዉበትሽ በሰለ ጎመራ
ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ
አይኖቼ ተራቡ ተጠሙ
እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ
አልቻልኩም ላቅፍሽ ፈልጌ
,,,,,👉🏻ያኔ ልጅ እያለን👈,,,,,
@ዘፈን በግጥም🎤 @ዘፈን በግጥም🎤