ደቡብ አፍሪካ ሴቶች👩🦱ከባሎቻቸው ጋር መመገብ አይፈቀድላቸውም ይልቁኑ ሲያቀርቡም ሆነ በልቶ እስኪጨርስ ድረስ ተንበርክከው ይጠብቁታል።
አጋጣሚ ሆኖ ምግቡ እየሰራች ባለቤቷ ከገባ ተንበርክካ መስራት ትጀምራለች::
የኛዎቹ እስኪ ከነሡ ተማሩ🤓