መምህር ሰሎሞን ተስፋዬ
መወድስ
ዘልደት
ቅኔን እጅግ የምወድበት ምክንያት ሁልጊዜ አዲስ ምሥጢር የሚገኝበት ስለሆነ እና በሃይማኖታዊ ምሥጢር የተሞላ እንዲሁም ሥጋዊንና መንፈሳዊን ደስታ የምገልጽበት በመሆኑ ነው
ይህም መወድስ ሃይማኖታዊ ምሥጢርን የያዘ በመሆኑ ቅኔን የምታውቁ እነሆ ብያችኋለሁ
+++++++++++++
ጸሐፊተ ቃል ድንግል አመጸሐፈቶ
ላዕለ ዘነበቦ አዳም መጽሐፈ ሥጋ ሔዋን ብእሲት
ለቃለ ሕያው አብ በቤተልሔም ቅድስት
ኢያንብብዎሙ ፍጡራን
ተደምሰሱ እመጽሐፈ ሥጋ ኃጣውእ ቃላት
አምጣነ ፈድፈደ ላዕሌሆሙ
መለኮት ቀለም ዘኢይመውእዎ ቀለማት
ኢናንብብሂ መጽሐፈ ሥጋ እንተ አልቦቱ ሥርዓት
መጽሐፈ ሥጋ እስመ ለሥጋ ወመጽሐፈ ሕይወት ለሕይወት
ከመ ነገረነ ለነ በትርጓሜ ቃል ትስብእት
ማርያም ዘጸሐፈቶ መጽሐፈ ሕይወት መለኮት