እግዚአብሔር ሲወድህ
ዓይንህን አፍዝዞ
ልብህን አደንዝዞ
በዓለም ሽንገላ
ዓይንህ እንዳይበላ
ልብህ እንዲዳረቅ ኢየሱስን ብላ
ያረጋል እንዳታይ ከመስቀሉ ለላ
እግዚአብሔር ሲወድህ
ይሄ አመንዝራ
ተብለል ስትጠራ
ተይዘህ በጠራራ
ከዝሙትህ ስራ
ስትሰራ ተገኝተህ ከዝሙቱ ተራ
ለፍረድ ሲያመጡ ለድንጋይ ወገራ
እግዚአብሔር ሲወድህ ቆሞ ካ'ንተ ጋራ
ጻድቅ ነኝ የሚል ሰው በድንጋይ ይውገራ
ቢሎ ያፋታና እነሱም ሲሄዱ በተራ
ለስለስ ባለ ድምጹ ፍቅር እያጋራ
ከዛሬ በኋላ ደግመህ እንዳት ሰራ
እግዚአብሔር ሲወድህ
ሞትም ቢመጣብህ
አልክድህም ብለህ
መሐላ ፈጽመህ
ከሱ ተከራክህ
ደካመ ነህ ስልህ
አትችልም ብሎህ
ከሱ ተከራክረህ
ልክ እንደ ተባለልህ
ዶር ሳይጮህ ክደህ
በራስህ አምረህ
በንስሃ ቀርበህ
ዳግም ይቀበላል
እግዚአብሔር ሲወድህ
✍️ አማኑኤል ነጋሽ(አቡ)
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
ዓይንህን አፍዝዞ
ልብህን አደንዝዞ
በዓለም ሽንገላ
ዓይንህ እንዳይበላ
ልብህ እንዲዳረቅ ኢየሱስን ብላ
ያረጋል እንዳታይ ከመስቀሉ ለላ
እግዚአብሔር ሲወድህ
ይሄ አመንዝራ
ተብለል ስትጠራ
ተይዘህ በጠራራ
ከዝሙትህ ስራ
ስትሰራ ተገኝተህ ከዝሙቱ ተራ
ለፍረድ ሲያመጡ ለድንጋይ ወገራ
እግዚአብሔር ሲወድህ ቆሞ ካ'ንተ ጋራ
ጻድቅ ነኝ የሚል ሰው በድንጋይ ይውገራ
ቢሎ ያፋታና እነሱም ሲሄዱ በተራ
ለስለስ ባለ ድምጹ ፍቅር እያጋራ
ከዛሬ በኋላ ደግመህ እንዳት ሰራ
እግዚአብሔር ሲወድህ
ሞትም ቢመጣብህ
አልክድህም ብለህ
መሐላ ፈጽመህ
ከሱ ተከራክህ
ደካመ ነህ ስልህ
አትችልም ብሎህ
ከሱ ተከራክረህ
ልክ እንደ ተባለልህ
ዶር ሳይጮህ ክደህ
በራስህ አምረህ
በንስሃ ቀርበህ
ዳግም ይቀበላል
እግዚአብሔር ሲወድህ
✍️ አማኑኤል ነጋሽ(አቡ)
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8