ኢየሱስ የዳዊት ልጅ(የይሁዳ ነገድ) መባሉ በዮሴፍ በኩል ነው ወይስ በማርያም????🤔
መጽሐፍ ቅዱሳችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትውልድ የዘር ሐረግ እየቆጠረ ከአብርሃም ጀምሮ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ያለውን በመተንተን በመጽሐፍ ቅዱሳችን በማቴ 1 ላይ በሰፊ ይናገራል ። ታርኩም የኢየሱስን ልደት እና የዘር ሐረግ ቆጠራውን ሲጨርስ በማርያም ላይ ሳይሆን በዮሴፍ ላይ ይቋጫል ። ይህም ለብዙዎች ጥያቄ ፈጥሮባቸዋል ጥያቄውም አንድ ታርኩ በዮሴፍ ላይ ማለቁ ሁለት ዮሴፍ ከኢየሱስ ዘር ጋር አለመነካካቱ ለብዙዎች ጥያቄ ይፈጥርባቸዋል ። ታዲያ ኢየሱስ እንደት የይሁዳ ዘር ተባለ??
ማቴዎስ 1፥15፤- ኤልዩድም አልዓዛርን ወለደ፤ አልዓዛርም ማታንን ወለደ፤ ማታንም ያዕቆብን ወለደ፤
16፤- ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።
እና እዚህ ጋር ታርኩ የሚያበቃው በዮሴፍ መወለድ እንጂ በማርያም አይደለም ።
ግን ከኢየሱስ የዘር ግንድ ጋር ግንኙነት ያላት ማርያም ናት። ዮሴፍ የማርያም ፍቅሬኛ(እጮኛ) እእንደነበር መጽሐፍ ቅዱሳችን ይናገራል ። የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂዎቹ ይህንን የዮሴፍ ታርክ ከኢየሱስ ውልደት ጋር የምሚያገናኙበት ብዙ መንገድ አለ አንደኛውና ዋነኛው መንገድ ማርያም እና ዮሴፍ የአንድ ቤተሰብ ልጆች እንደነበሩ ያነገራል ማለትም ዮሴፍ የማርያም የአጎቷ ልጅ እንደነበረ ነው። ማርያምና ዮሴፍ ሁለቱም የሚመዘዙት ከዳዊት ነገድ ነው ይህም ዳዊት የይሁዳ ነገድ ነው ኢየሱስም በማርያምና በዮሴፍ በኩልም በሁለቱ የሚመዘዘው ከይሁዳ ነገድ ነው።
ራእይ 5 ፥ 5 :- ከሽማግሌዎቹም አንዱ፡— አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል፡ አለኝ።
ይሄ ኢየሱስ ነው የይሁዳ ነገድ 🦁አንበሳ የተባለው
✍️በአማኑኤል ነጋሽ(አቡ) የቀረበ
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8