ማቴዎስ 7 ፡ 12፤ እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
ይሄ ሀሳብ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ እንደት ከሰው ጋር መኖር እንዳለብ የሚያስተምር ክፍል ነው
ወንድማችንን እንደ ራሳችን ማሰብ❤❤ ይሁንልን
ይሄ ሀሳብ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ እንደት ከሰው ጋር መኖር እንዳለብ የሚያስተምር ክፍል ነው
ወንድማችንን እንደ ራሳችን ማሰብ❤❤ ይሁንልን
መልካም ምሳ