ይገባሀል ላንተ
የሰማይና የምድር ፈጣሪ
የፍጥረታት ንጉስ የሆንክልኝ መሪ
ሰማይ ዙፋንህ ምድር መረገጫ
ፍጥረትህ ተባልኩኝ ይኸው ባንተ ምርጫ
ይገባሀል ላንተ ውዳሴ ምስጋና
ባንተ ተመረጥኩኝ ባንተ ተወደድኩኝ ዳግም እንደገና
ይኸው እነዛ እጆችህ ሁሌም ይረዱኛል
የማያልቀው ፍቅርህ በቤትህ ተክሎኛል
ይገባሀል ላንተ ልበልህ ዘላለም
ምህረትህ አቁሞኛል አኑሮኛል ዛሬም
ምስጋና እልልታ ይሁንልህ ሁሌ
ሀሌሉያ ልበል ይታደስ መንፈሴ
ይገባሀል ልበል ላመስግንህ እኔም
ይገባሀል ላንተ ውለታህ አያልቅም
በገጣሚ ቤተሳይዳ ከበደ
ማንባችሁን
በreaction ግለጹልኝ ❤ 👍 😍 🙏 🥰
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
የሰማይና የምድር ፈጣሪ
የፍጥረታት ንጉስ የሆንክልኝ መሪ
ሰማይ ዙፋንህ ምድር መረገጫ
ፍጥረትህ ተባልኩኝ ይኸው ባንተ ምርጫ
ይገባሀል ላንተ ውዳሴ ምስጋና
ባንተ ተመረጥኩኝ ባንተ ተወደድኩኝ ዳግም እንደገና
ይኸው እነዛ እጆችህ ሁሌም ይረዱኛል
የማያልቀው ፍቅርህ በቤትህ ተክሎኛል
ይገባሀል ላንተ ልበልህ ዘላለም
ምህረትህ አቁሞኛል አኑሮኛል ዛሬም
ምስጋና እልልታ ይሁንልህ ሁሌ
ሀሌሉያ ልበል ይታደስ መንፈሴ
ይገባሀል ልበል ላመስግንህ እኔም
ይገባሀል ላንተ ውለታህ አያልቅም
በገጣሚ ቤተሳይዳ ከበደ
ማንባችሁን
በreaction ግለጹልኝ ❤ 👍 😍 🙏 🥰
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8