ባለውለታዬ ነህ ጌታዬ
ወረቀት ብዕሬን አገናኘሁኝ
ስለ ጌታ ውለታ መጻፍ አሰኘኝ
የትኛውን ጽፌ ኤሄሄ የቱን ሊተወው
የሚለውን ባጣ አሃሃ እንዲህ ልበለው
(ልበለው)
ባለውለታዬ ነው ጌታዬ
ታርክ የለለውን ባለ ታርክ
ጠላት የሆንኩትን ወዳጅ አረክ
አሳዳጅ የሆኔኩትን ነካሄኝና
በቅዱሳኑ ፊት አቆምከንና
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ውለታ አለብኝ ማልጨርሰው
የእግዚአብሔር ልጅ ለኔ የሰራው
ስለ ኢየሱስ ሰፊ ጊዜ ያሻኛል
እንኳ ቀኑ ዘላለም ያንሰኛል
መካንቱ ሰባት ወለደች
ሳራ በእርጅነሠ ጸነሰች
ሙሴን በጥበብ አሳደገው
ምስክኑን ዳውት ንጉስ አደረገው
እንደዚህ ነው የኢየሱስ ሥራ
አይጨረስ ሁሌ ቢወራ
እኔም አለኝ የሚለው
አግኝቶኛል ውለታው ውለታው
ባለውለታዬ ነህ ጌታዬ
ወረቀት ብዕሬን አገናኘሁኝ
ስለ ጌታ ውለታ መጻፍ አሰኘኝ
የትኛውን ጽፌ ኤሄሄ የቱን ሊተወው
የሚለውን ባጣ አሃሃ እንዲህ ልበለው
(ልበለው)
ባለውለታዬ ነው ጌታዬ
ታርክ የለለውን ባለ ታርክ
ጠላት የሆንኩትን ወዳጅ አረክ
አሳዳጅ የሆኔኩትን ነካሄኝና
በቅዱሳኑ ፊት አቆምከንና
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ውለታ አለብኝ ማልጨርሰው
የእግዚአብሔር ልጅ ለኔ የሰራው
ስለ ኢየሱስ ሰፊ ጊዜ ያሻኛል
እንኳ ቀኑ ዘላለም ያንሰኛል
መካንቱ ሰባት ወለደች
ሳራ በእርጅነሠ ጸነሰች
ሙሴን በጥበብ አሳደገው
ምስክኑን ዳውት ንጉስ አደረገው
እንደዚህ ነው የኢየሱስ ሥራ
አይጨረስ ሁሌ ቢወራ
እኔም አለኝ የሚለው
አግኝቶኛል ውለታው ውለታው
ባለውለታዬ ነህ ጌታዬ