Ethio Airdrop(make money Online)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Ta’lim


በዚህ ቻናል ላይ አሪፍ አሪፍ Online ስራዎችን እንለቃለን
አብራችሁን ከሰራችሁ 100% ትርፋማ ትሆናላችሁ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


Major

Bybit ከሆነ ደግሞ ከ Funding ወደ Unified Trading ቀይሩት!

Bitget ያላቹ ደግሞ ከ Funding ወደ Spot ቀይሩት!

OKX ያላቹ ደግሞ ከ Funding ወደ Trading ቀይሩት!

ከዛም ልክ ማርኬቱ ሲከፈት Major የሚለው ውስጥ ገብታቹ  Buy እና Sell የሚል አለ Sell የሚለው ላይ አድርጋቹ መሸጥ ነው!

Limit የሚለውን Market ወደ ሚለው ቀይሩት Sell ላይ ስትሸጡ ቶሎ መሸጥ ለምትፈልጉ!🤝


Call Auction በ1.9$

Peak price will be 2.0$ - 2.2$ 🥹


10 minutes on the clock🙈


major Bitget ላይ የላካችሁ እየገባ ነዉ። Check አርጉ


✳️Guys ይሄ ነገር ነገ ነዉ List ሚደረገዉ እየተባለ ነዉ ።
◽️እኔም ከዚህ በፊት እየሰራሁት አልነበረም ነበር ።
◽️Telegram Verify አርጎታል እና ደግሞ በ BNB እና KU coin ይደገፋል So አሁን ገብታችሁ ያሉትን ታስኮች ስሩ Game በየሰዐቱ ተጫወቱ👇👇👇

https://t.me/WorldOfDypians_bot/wod?startapp=676a079b-e187-4c39-a2ad-0aa0eb9832bc

◽️እንዳያመልጣችሁ የአንድ ቀን ስራ ነዉ ። ሞንአልባትም ነገ List ካረጉት እንዳትፀፀቱ❗️


Major ❌
Minor✅


Major ስንት Token ሰጣችሁ😭😭😭😭


New task on major


ግን እንደኔ አመለካከት Telegram Wallet ባትጠቀሙ አሪፍ ነዉ እላለሁ ። የሚጠይቁት Fee በጣም ብዙ ነዉ 😡


Major እዚሁ የትም ሳንሄድ በ telegram Wallet ሊስት እንደሚደረግ ተረጋግጧል
november 28🤩🤩🤩🫵


✳️የ ሜጀር Ceo ያስተዋወቀዉን አዲስ Airdrop ጀምሩ ።
◽️ስጀምሩ star ይጠይቃል ግን ከስር begin your journey ሚለዉን ስትጫኑት በነፃ መጀመር ያስችላችኋል።
◽️ቀድሞ መጀመር ዋጋ አለዉ❗️❗️
👇👇👇👇
START HERE
ለመጀመር


☝️☝️Major 7 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል

Major ላይ ማንኛውም transaction የሚጠይቁ achievementኦች ሁሉም ከ 7 ሰዓት በኃላ ያበቃሉ

ክፍያ  የማይጠይቁ task ኦች እስከ November 20 ይቆያሉ

ከፍላችሁ task መስራት የምትችሉ 7 ሰዓት አላችሁ


Major new task 🫡


✳️Major ላይ Airdrop የሚል Section አምጥተዋል። check it out!


ስንት ሜጀር ሬቲንግ ሰብስባችኋል???


▫️Majors mining november 20 ያልቃል ብለዋል እናም በአጠቃላይ 100million token ያከፋፍሉናል ማለት ነዉ።

▫️እንደኔ ግምት የ ሜጀር Price ከ 1$ በላይ ሊሆን ይችላል ።(ግምቴ ነዉ )
እና ደግሞ Token አሰጣጣቸዉ በሰበሰባችሁት Star እና በ Acheivment መሰረት ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ😘


ስንት ሜጀር ሬቲንግ ሰብስባችኋል???


✳️Major ከ 14 ቀን በኋላ ማለትም october 28 List እንደሚደረግ ተገልጿል
▫️አሁን ላይ Bitget እና Okx ላይ Premarket ተጀምሯል ።
▫️Premarket ላይ ያለዉ Price ምናልባት ለ Listing pricu የቀረበ ሊሆን ይችላል እንጂ አንድ አይሆንም ።
▫️እና ደግሞ token ሚያከፋፍሉበት መንገድ ስላልታወቀ ያላችሁን እያባዛችሁ አጉል ተስፋ አታብዙ☺️

✅ሌላ አዲስ ነገር ሲኖር አሳዉቃችኋለሁ👍


ሲዲ ሊያልቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዋል ፣ ብዙ ዋጋ ሊኖረው ይችላል ተብሎ የተገመተው ሲድ በተለያዩ ትልልቅ ኤክቼንጆች ላይ ሊስት እንደሚደረግ ተገልጿል።

ታዲያ 1 ሲድ እንኳን ዋጋ ሰላላት እስካሁን ያልጀመራቹት አሁኑ ጀምሩት 15 ቀን እየሰለቻቹ በሰትሰሩ ምናልባት ትካሱ ይሆናል😊

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=6379385168


Seed ላይ አዳዲስ ታስኮች አሉ ስሯቸዉ፡


▫️Major በ ሁለት እና ከዛ በላይ Account ላይ የሰራችሁ ተጠንቀቁ ወይም አካዉንቶቻችሁን የተለያዩ Telegram አፖች(telegraph, plus,telegram x..) ላይ አርጓቸዉ 😊

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.