▫️Majors mining november 20 ያልቃል ብለዋል እናም በአጠቃላይ 100million token ያከፋፍሉናል ማለት ነዉ።
▫️እንደኔ ግምት የ ሜጀር Price ከ 1$ በላይ ሊሆን ይችላል ።(ግምቴ ነዉ )
እና ደግሞ Token አሰጣጣቸዉ በሰበሰባችሁት Star እና በ Acheivment መሰረት ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ😘