✍
ብዛቱ ሳይሆን እውነቱን ነው የተፈለገው!!
አንዱ መርቃን ነው። ሰላት አትሰግድም ተብሎ ይታሰራል። ለቃለ መጠይቅ ቃዲ ዘንድ ይቀርብና……
ቃዲው… "ለምንድን ነው ሰላት የማትሰግደው?"
መርቃን… "እሰግዳለሁ እኮ ዋሽተውብኝ ነው።"
ቃዲው… "የፈጅር ሰላት ስንት ረከዐ ነው የሚሰገደው?"
መርቃን… "ሀያ ረከዐ"
ቃዲው… "አስራችሁ ወደ እስር ቤት አስገቡት።"
እስር ቤት ከገባ በኋላ እዛ ከነበሩ ሌሎች ታራሚዎች ጋ ጨዋታ ይጀምራል።
ታራሚው… "ምን ሰርተህ ነው የታሰርከው?"
መርቃኑ…"ዳኛው የፈጅር ረከዐ ስንት ነው ሲለኝ ሀያ ብዬው"
ታራሚው… "ፋራ ነህ እንዴ? ለምን ሁለት አላልከውም?"
መርቃኑ…… "አንተ ጀዝባ! ሀያ ብዬው ራሱ አላስደሰተውም ጭራሽ ለምን ሁለት አላልከውም ትለኛለህ?"
https://t.me/hamdquante