የሃያኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ታምራት እያሱ(አርባምንጭ ከተማ) : ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ20ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 16 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና