ቅዳሜ 22/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ቶታል ፒያሳ ፦ኪዩት ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*2, ሞቢል ቶታል :- ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል ።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo