ሐሙስ 27/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ቶታል መናኸርያ :- ተመዝግቦ ያደረ የመንግስት ሞተር ሳይክል እና ተመዝግቦ ያደረ ጎዶሎ ሰሌዳ ያላቸው ባጃጆች ይስተናገዳሉ።
-የትኛውም የመንግስት ሠራተኛ ከምሰራበት መስርያ ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የሚያሳይ ደብዳቤ እና የመስርያ ቤቱን መታወቅያ ይዞ ያልመጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።
*2,የተባበሩት ሞኖፖል:- የቤት መኪና ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ኖክቁ-1:- የቤት መኪና ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
-በከተማችን ውስጥ ከፍተኛ የቤንዝል እጥረት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለውን ውስን ነዳጅ ለሁሉም በፍትሐዊነት ለማዳረስ ስባል የቤት መኪኖች ከ40 ሊትር በላይ መቅዳት የማይችሉ መሆኑን መምሪያው አጥብቆ ያሳስባል።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo