🌼የዘመናችን የሀዲስ ሊቅ ሸኽ አልባኒ እንዲህ ይላሉ:-
✅ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ;
« ከስሞቻችሁ ውስጥ አላህ ዘንድ ተወዳጁ ስም አብዱላህ እና አብዱረህማን ነው። » (ሙስሊም 2132)
(አብዱላህ = የአላህ ባሪያ፣
አብዱረህማን= የአራህማን ባሪያ ማለት ነው።)
🍁ይህን ሀዲስ ጠቅሰው ሸኽ አልባኒ እንዲህ ይላሉ:-
አብዱል ዑዛ (የዑዛ ባሪያ)ና አብዱል ካዕባ (የካዕባ ባሪያ)ን የመሰሉ
ከአላህ ውጪ ለሆነ አካል (ባሪያ መሆንን) የሚጠቁሙ ስሞች ሀራም በመሆናቸው ላይ የዑለማዎችን ስምምነት ኢብኑ ሀዝም አስፍሯል።
ኢብኑል ቀይምም ይህንኑ በ "ቱህፈቱል መውዱድ" መፅሀፉ ገፅ 37 ላይ አፅድቋል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ አብዱል ዐሊይ (የዐሊይ ባሪያ)ና አብዱል ሁሴን (የሁሴን ባሪያ) የመሰሉ በሺዓዎች ዘንድ የተስፋፉ ስሞች አይፈቀዱም።
እንዲሁም አላዋቂ አህሉ ሱናዎች እንደሚተገብሩት አብዱ-ነብይ እና አብዱ-ረሱል (የነብዩ ባሪያ፣ የረሱል ባሪያ) የመሰሉ ስሞችንም ማውጣት አይቻልም።
-------------------------
ሲልሲለቱ አሀዲሢ አድ_ደኢፋ(596/1).
➖➖➖➖
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
◈ t.me/hidaya_multi ◈