🎓🎓🎓 🌹🌷🌹
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
Wud የ DBUMJ ተማሪዎች እንኳንየደከማችሁበትን የላባችሁን ፋሬ ለምታገኙበት የምረቃ ቀናቺሁ አላህ በሰላም አደረሳችሁ አለህ ከሸሪአ ጋ የመይጻረር በዱንያም በአኼራም ተወዳጅነት ያለው ኢስላምን የምትጠቅሙበት ሀላል ስራ ይወፍቃችሁ ዘንዳ አላህን እጠይቃለሁ በያላችሁበትም ጀመአችሁን አስተዋሽ ለጀመአችሁ ተቆርቋሪ ሁናችሁ ከጀመአችን ጎን ልትቆሙ ይገባል በተረፈ ለአላህ ስል እወዳችሗለሁ ሁላችንም ከተሰባሰብን በሗላ በዱንያ ጉዳይ በየ አቅጣጫው በመለያየታችን በጣም አዝናለሁ አላህ በጀነት እንዲያገናኘንም የላቀ የሆነ አምላኬን እማጸነዋለሁ
#CONGRATULATION 🎓🎓🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌹
...................