🇸🇦ይሕ ባንድራ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የድን ጉዳይ ነው ይህ ባንድራ ሳዑዲ አረቢያን ብቻ ሳይሆን አለምን ቀጥ አድሮጎ የያዘ ትልቅ ቃል ነው ተሸግሞ የሚያውለበልበውلا اله الا الله محمد رسول الله። ይህን ባንድራ አይደለም ማቃጠል አይደለም መቅደድ አይደ መረጋገጥ ያለ አግባብ እንኳ ማጣጠፍ አትችሉም።✋
♻️ሰሞኑን በሳዑዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች በአለም ላይ የሚገኙ ወገኖች ድምፅ ለመሆን ታስቧል እናም ይሔን አስመልክቶ ስርአት እና አደብ ባለው መልኩ ለወገኖች ድምፅ መሆን ይቻላል ነገር ግን።
🇸🇦ባንድራውን ማቃጠል .....
🇸🇦በባንድራው ላይ የX ምልክት ማድረግ....
🇸🇦ባንድራው ላይ ያልሆነ ነገር መፃፋ...
አንድም ሰው ይሔንን ማድረግ በፍፁም አይችልም።✋
🇸🇦ለሣዑዲም ሆነ ባንድራው ላይ ላለው ቃል ደሜን ጠብ🩸አድርጌ እሰጣለሁ ለድርድር አላቀርባቸውም።
ሳዑዲን ታንቋሸሻችሁ ባንድራውን ታቃጠላችሁ
አልፈልገውም አታሰሙ ይቅር በቃ ድምፃችሁ።
ባንድራው ላይ ያለው ቃል የመኖር ትርጉሜ ነው
〰️〰️〰️〰️〰️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦〰️〰️〰️〰️〰️ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy