||የቁርዓን ሀለቃ ቂራዓት ሴንተር||


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የቻናሉ ትኩረት: –

√ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ
ድጋፍና እገዛ ማድረግ።
√ እንዲሁም የተለያዩ የተጅዊድና የቁርዓን ሀለቃ ፕሮግራሞችን ማስተላለፍ።
🏖 Comment ☞ @AbuHiba_1
ለአስተያየት መስጫ @AbuHiba_1
ወይም☞ @Ibrahimfuribot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ርዕስ:–አልቁርኣን አልከሪም 📖
ትምህርቱን ከምስሉ ጋር ይከታተሉ!!
ገፅ:–8


Convert To Voice dan repost
① تعريف القرآن الكريم .mp3


0⃣1⃣ አት‘ተጅዊድ አልሙሰወር

ርዕስ:–አልቁርኣን አልከሪም 📖

Size:–4:11
📌تعريف القرآن الكريم 📌
⤵️⤵️






⏺⏺አዲስ የተጅዊድ ኪታብ ቂራኣት

የኪታቡ:–ስም

🔘 አት‘ተጅዊድ አልሙሰወር

የኪታቡ አዘጋጅ:–

🔘ዶ/ር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ

የትምህርቱ አቅራቢ:–

🔘 ኡስታዝ:–ኢብራሒም ኸይረዲን

📌ከትምህርቱ ሌሎች ይጠቀሙ ዘንድ
👇👇 ሼር ማድረግ አይዘንጉ።!!

@ibrahim_furi

⬇️⬇️ የኪታቡ ፒዲኤፍ ጁዝ 1


تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

🌙ዒድ ሙባረክ
የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

✍أخوكم:– إبراهيم خيرالدين


🔊ተቅሊድ:–ማሒር አል ሙአይቂሊይ
🎙ቃሪዕ:–ኢብራሒም ኸይረዲን


የተጅዊድ ጥያቄ/14 ከሚከተሉት ለመዱል በደል ምሳሌ የሆነው የቱ ነው?
So‘rovnoma
  •   قَالُوا
  •   عَليماً
  •   ءَامَنُوا
503 ta ovoz




በወንድም ኢብራሒም(አቡ ሂባ)የሚሰጡ የተለያዩ ወቅታዊ የደርስ፣የሙሓደሯ፣የጁሙዓ ኹጥባ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ተከታዩን የቴሌግራም ቻናል ይጠቀሙ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@ibrahim_hayerdin13


📋የቁርአን ተፍሲር


🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }}


🌄 " ሱረቱ አሽ‘ሸምስ "

ክፍል/ 20

🔎 📖
https://t.me/joinchat/TlfK9EJOM_yyqggV
____🎧__________
👆👆👆👆👆
የቁርዓን ተፍሲር ትምህርት ለመከታተል!!






ibrahim hayerdin Abu Hiba dan repost
📣 አስደሳች ዜና!

📚 አዲስ የኪታብ ቂርኣት ፕሮግራም

📙 የኪታቡ ርዕስ :–ኡሱሉል ኢማን

🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱልወሃብ

🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን



💡ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም

📧 https://t.me/ibrahim_hayerdin13




🔉ሀለቀተል ቁርኣን ሱረቱል ቀለም

ከ1–25

⏹ክፍል/65

ከተወሰኑ የተጅዊድ ማብራሪያዎች ጋር

🎙በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

ቅዳሜ 16/11/1442 ሂ

https://t.me/ibrahim_furi


ቁርኣንን ስናነብ ልናሟላቸው የሚገቡ አዳቦች
በጥቂ
ቱ:–

1⃣ውዱዕ ማድረግ
2⃣ወደቂብላ ዞሮ መቅራት
3⃣ሲዋክን መጠቀም
4⃣ቁርኣንን በሚያነብበት ጊዜ በማስተንተንና አላህን በመፍራት ሊያነበው ይገባል።

أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا (24)محمد

"ቁርኣንን አያስተነትኑምን?በልቦቻቸው ላይ ቁልፎች አልሉባትን?"

5⃣ቁርኣንን በሚነብበት ጊዜ በሚችለው ድምፁን
ሊያስውብና ሊያሳምር ይገባል።

قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " لَيْسَ مِنَّا مَنْ لَمْ يَتَغَنَّ بِالْقُرْآنِ ".رواه أبو داود.

የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:–

"በቁርኣን ድምፁን ያላሳመረ ሰው ከኛ አይደለም"።

6⃣ቁርኣንን በሚያነብበት ጊዜ መሳቅ፣መጫወት፣እንዲሁም አላስፈላጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን ከማብዛት መቆጠብ ያስፈልጋል።

https://t.me/ibrahim_furi


የተጅዊድ ጥያቄ /13 የአረብኛ ፊደላቶች ባህሪያት ለስንት ይከፈላል?
So‘rovnoma
  •   ለአምስት
  •   ለሶስት
  •   ለአራት
  •   ለሁለት
479 ta ovoz



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

5 155

obunachilar
Kanal statistikasi