ቁርኣንን ስናነብ ልናሟላቸው የሚገቡ አዳቦች
በጥቂቱ:–
1⃣ውዱዕ ማድረግ
2⃣ወደቂብላ ዞሮ መቅራት
3⃣ሲዋክን መጠቀም
4⃣ቁርኣንን በሚያነብበት ጊዜ በማስተንተንና አላህን በመፍራት ሊያነበው ይገባል።
أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا (24)محمد
"ቁርኣንን አያስተነትኑምን?በልቦቻቸው ላይ ቁልፎች አልሉባትን?"
5⃣ቁርኣንን በሚነብበት ጊዜ በሚችለው ድምፁን
ሊያስውብና ሊያሳምር ይገባል።
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " لَيْسَ مِنَّا مَنْ لَمْ يَتَغَنَّ بِالْقُرْآنِ ".رواه أبو داود.
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:–
"በቁርኣን ድምፁን ያላሳመረ ሰው ከኛ አይደለም"።
6⃣ቁርኣንን በሚያነብበት ጊዜ መሳቅ፣መጫወት፣እንዲሁም አላስፈላጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን ከማብዛት መቆጠብ ያስፈልጋል።
https://t.me/ibrahim_furi