የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የሚያግዝ የምህንድስና ቤተ-ሙከራ መደራጀቱ ተገለጸ፡፡
------
ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
ዩኒቨርሲቲው የምህድስና ቤተ-ሙከራ ለማደራጀት Sediment Transport Apparatus, Closed- Pipe apparatus, Reynolds Apparatus, Overflow apparatus, Open Channel Flume and Quadrant የተሰኙ የቤተ ሙከራ ማሸኖችን ከ5 ሚሊዮን ብር ላይ ወጭ በማድረግ አደራጅቷል፡፡
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት አዕምሮ ታደሰ (ዶ/ር) ዪኒቨርሲቲው የተምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የምህንድስና ትምህርትን ቤተሙከራ በማደራጀት በተግባር የታገዘ ትምህርት ለመስጠት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰው በዛሬው ዕለት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገዙ 7 የሀይድሮሊክ ምህንድስና ቤተ-ሙከራ ዕቃዎች መደራጀታቸውን ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም ዩኒቨርሲቲው የ4ኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲ ቢሆንም የተለያዩ የቤተ ሙከራ ማሽኖችን በማሟላት ተማሪዎች ሌላ ቦታ ሳይሄዱ የተግባር ትምህርታቸውን እዚሁ እንዲማሩ በማድረግ ውጤታማ እና ተወዳደሪ የተማረ ሀይል ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን ጨምረው ገልጸዋል፡፡
https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid02CGT2yzZzf2VyMwWamL6jK5vvYL88L67PzDmzhWuP6RAHccF4P5rPQnc28zVb6kwVl/?app=fbl