የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ
-----
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን አጋማሽ የመግቢያ ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቀደም ሲል መግለጻችን ይታወቃል።
ፈተናው ለአዲስ ድኅረ ምረቃ (የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ) አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለምዝገባ ይህን ሊንክ ተጠቀሙ።
https://ngat.ethernet.edu.et/login