በ4ኛ ቀን የስፖርት ፌስቲቫል በቡብ ጨዋታ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ጎንደር ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸነፈ።
በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ በሚገኘው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ በተደረገው ቡብ ጨዋታ(ሴቶች) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ጎንደር ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ቡብ ጨዋታ(ወንዶች) ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር የተደረገው ጨዋታ 2 አቻ ተጠናቋል።
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ጠንካራ ፉክክር እያደረገ የሚገኝበት በቡብ ጨዋታ ቀጣይ መርሀ ግብር ነገ ቀጥሎ ሲካሄድ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በወንዶች ከወሎ ዩኒቨርስቲ ሲገናኝ በሴቶች ከሰላሌ ዩኒቨርስቲ ይጫወታል ።
ጥር 21/2017 ዓ.ም
ያለህን ዕምቅ አቅም ለይተህ ተጠቀም!!